Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የንግድ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፍቃድ ግዴታዎች
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 አንቀፅ 58 እንደሚያስረዳው ትርፍ የማግኘት ዓላማ ይዞ መቋቋሙ እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የንግድ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፍቃድ የተለያዩ ግዴታዎች አሉት ፡፡
1. ፍቃድ በወጣበት አካባቢ የሚገኙ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች የማገልገል
2. ዜናን ማካተትና ወቅታዊና አካባቢያዊ፣ ክልላዊ፣ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን ያካተቱ ፕሮግራሞችን የማቅረብ
3. በከፍተኛ መጠን ሀገራዊ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች የማቅረብ እና
4. የኢትዮጵያ ጉዳዮችን የሚያንጸባርቁ ድራማዎችን፣ ዘጋቢ ፊልሞችንና የሕፃናት ፕሮግራሞችን ማካተት ይኖርበታል፡፡
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦
ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ትዊተር
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw