በአርትስ ቴሌቪዥን የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅነት የምናውቃት ምስራቅ ተረፈ "ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ? በሚል በፖሊስ የተወሰደች ሲሆን ፖሊስ የ7 ቀናት የምርመራ ጊዜ መጠየቁ ተሰማ‼️
ፖሊስ፣ ምሥራቅን አዲስ አበባ፣ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት እንዳቀረባት፣ ፍርድ ቤቱም ፖሊስ ያቀረበውን ጥያቄ በመቀበል፣ "ምርመራውን አጠናቆ እንዲያቀርባት" በሚል ለጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ቀጠሮ መስጠቱን ተከትሎ፣ ምሥራቅ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ እስር ላይ እንደምትገኝ ወዳጆቿ ገልጸዋል።
=====================