በስፔን
በኮቪድ-19 ምክንያት ባለፉት 24 ሰአታት 832 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ የሟቾች ቁጥር 5 ሺህ ማለፉ ተገለፀ።
በአሁኑ ሰአት 5,690 የሞቱ ሲሆን 72,248 ሰዎች መያዛቸው ተገልጿል።ስፔን ከጣሊያን ቀጥላ ክፉኛ የተጠቃች ሀገር ናት።
bbc
@EthioBini_bot @EthioBini