ጥያቄ: በየትኛው Exchange Withdraw ላድርግ?
- Withdraw ለማድረግ ከተዘረዘሩት Exchangeዎች መካከል በእኔ እይታ Bybit አሪፍ ነው ፤ ወደ Usdt ከቀየርነው በኃላ P2P ላይ በኢትዮ ብር መሸጥ እንችላለን። (ይሄ አማራጭ የሚሰራው ቫሪፋይድ አካውንት ላላቸው ነው )
ቫሪፋይድ አካውንት ለሌላቹ ያላቹ አማራጭ ሁለት ነው። አንደኛው Telegram Wallet መጠቀም ነው። Fee የለውም ነገር ግን P2P ላይ መሸጥ አትችሉም። ማድረግ የምትችሉ። ወደ Usdt Exchange አድርጋቹ መሸጥ ለሚችል ሰው መላክ ወይም ታማኝ ለምትሉት ሰው መሸጥ ነው ።
ሁለተኛው አማራጭ On Chain Withdraw ( Tonkeeper, Tonspace የመሳሰሉት… መጠቀም ነው ለዚህም በትንሹ 0.1 Ton Fee ይጠይቋቹሀል።
ይሄን ግምት ውስጥ በማስገባት Withdraw አድርጉ።
@Ethio_Crypto_365