Ethio Crypto 365


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


እንኳን ወደ ᴇᴛʜɪᴏ-ᴄʀʏᴘᴛᴏ-365 በደህና መጡ....እዚህ ቻናል ላይ ስለ ክሪፕቶ እና ስቶክ ማርኬት እንዲሁም ገንዘብ በስልካችን እንዴት መስራት እንደምንችል ያለ ምንም ክፍያ ወደ እናንተ እናደርሳለን!
💹 Forex| 📈 Crypto | 💼 Online Business
Ayn commente @papi_1998
        

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter




𝗥𝗲𝗮𝗰𝘁 ለማድረግ ክፈሉን ነው ምትሉት? 😐

ማበረታቻ ነው ለኛ ✨ ከእናንተ ምንም አይቀነስም እስቲ ሁሌ post ላይ React እያደረጋቹ ። እንደውም ብዙ ያረገ GIVEAWAY  እሸልመዋለው
።😁😇

let`s go to
react


@Ethio_C
rypto_365
@Ethio_
Crypto_365


$X BYBIT claim አደራረግ step ✅

በቪዲዮ Watch here

@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


$X OKX claim አደራረግ  step✅

@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


$X Bitget claim አደራረግ step✅

@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


$X በWallet Claim አደራረግ Step✅


@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


How much X Token did you guys get / ምን ያህል ሰጣችሁ
Poll
  •   1K-10k
  •   10-100k
  •   100k-700k
  •   700k-1.1M
  •   1.1M-4M
  •   4M-10M
  •   Above 10M
20 votes


📬 በ X Empire ዙርያ ያላቹን ጥያቄ እዚ Comment section ላይ አስቀምጡልን በቻልነው መጠን በ አንድ Post እናዘጋጃለን

@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


➡️X empire Deposit ማድረግ ሚቻለው October 23 ድረስ ብቻ ነው ።

➡️Oct 24 Listing date new

➡️እስከ Oct 23 Deposit አድርጋችሁ ለመጨረስ ሞክሩ

@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


እንደኔ ካላቹ ደሞ በ okx claim ብታረጉ እላለሁ
ምክንያቱም usdt ከ binance ቀጥሎ አሪፍ price
ስለሚኖረው እዛ ብታደርጉ አሪፍ ነው።🤗


ጥያቄ:  በየትኛው Exchange Withdraw ላድርግ?

-  Withdraw ለማድረግ ከተዘረዘሩት Exchangeዎች መካከል  በእኔ እይታ Bybit አሪፍ ነው ፤ ወደ Usdt ከቀየርነው በኃላ P2P ላይ በኢትዮ ብር መሸጥ እንችላለን። (ይሄ አማራጭ የሚሰራው ቫሪፋይድ አካውንት ላላቸው ነው )

ቫሪፋይድ አካውንት ለሌላቹ ያላቹ አማራጭ ሁለት ነው። አንደኛው Telegram Wallet መጠቀም ነው። Fee የለውም ነገር ግን P2P ላይ መሸጥ አትችሉም። ማድረግ የምትችሉ። ወደ Usdt Exchange አድርጋቹ መሸጥ ለሚችል ሰው መላክ ወይም ታማኝ ለምትሉት ሰው መሸጥ ነው ።

ሁለተኛው አማራጭ On Chain Withdraw ( Tonkeeper, Tonspace የመሳሰሉት… መጠቀም ነው  ለዚህም በትንሹ 0.1 Ton Fee ይጠይቋቹሀል።


ይሄን ግምት ውስጥ በማስገባት Withdraw አድርጉ።

@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


🪙 empire ልክ እንደኔ እንደዚህ ካላችሁ ቀብጣችሁ ነበር ማለት ነው 😁።

Chiting is bad😭

@Ethio_Crypto_365
@Ethio_Crypto_365


𝙾𝚗𝚌𝚑𝚊𝚒𝚗 ማለትም
tonkepper
My ton wallet
ton space በነዚህ claim ለማድረግ 0.1 ton ያስፈልጋል ።


NFT mint አርጋቹ ከነበር፡ ወደ ቶከን ኤክስቼንጅ ማረግ የሚጀመር ሊስት ከሆነ በኋላ (እ.አ.አ ከ 24/10/2024 እስከ 31/10/24) ነው።

14 last posts shown.