ሲቲ ለዝውውር ከፍተኛ ወጪ አድርገዋል !
ማንችስተር ሲቲ በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ለዝውውር ከፍተኛ ወጪ ያደረገ ቀዳሚ ክለብ መሆናቸው ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲዎች በዝውውር መስኮቱ 216 ሚልዮን ዩሮ ለተጨዋቾች ዝውውር ማውጣታቸው ተነግሯል።
የፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን ማንችስተር ሲቲ ለዝውውር ያወጣው ቀሪ 1️⃣9️⃣ የሊጉ ክለቦች በድምሩ ካወጡት 213 ሚልዮን ዩሮ የበለጠ ሆኗል።
ከማንችስተር ሲቲ በመቀጠል የፈረንሳዩ ክለብ ሬንስ በርካታ ገንዘብ ወጪ ያደረገው ክለብ በመሆን ተቀምጧል።
በጥር ብዙ ገንዘብ ለዝውውር ያወጡ የአውሮፓ ክለቦች እነማን ናቸው ?
- ማንችስተር ሲቲ :- 218 ሚልዮን ዩሮ
- ሬንስ :- 74.6 ሚልዮን ዩሮ
- ፒኤስጂ :- 70 ሚልዮን ዩሮ
- ሌፕዚግ :- 55.5 ሚልዮን ዩሮ
- ዎልቭስ :- 50 ሚልዮን ዩሮ
- ኮሞ :- 49.2 ሚልዮን ዩሮ
- ብራይተን :- 48.75 ሚልዮን ዩሮ
- ኤሲ ሚላን :- 45.5 ሚልዮን ዩሮ
https://t.me/Ethioallball