“ እግርኳስ ፍትሀዊ አይደለችም “ ሉዊስ ኤንሪኬ
የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በምሽቱ የሊቨርፑል ጨዋታ ማሸነፍ ይገባቸው እንደነበር ገልጸዋል።
“ ማሸነፍ ይገባን ነበር “ ያሉት ሉዊስ ኤንሪኬ ከሻምፒየንስ ሊጉ ምርጥ ጨዋታዎች አንዱን አድርገናል ድሉ የእኛ መሆን ነበረበት “ ብለዋል።
በጨዋታው የሊቨርፑል ምርጥ ተጨዋች አሊሰን ነበር ሲሉ ያስታወሱት ሉዊስ ኤንሪኬ “ እግርኳስ ፍትሀዊ አይደለችም “ ሲሉ ተደምጠዋል።
" ሊቨርፑልን አንፊልድ ላይ ለመግጠም ዝግጁ ነን ምንም የምናጣው ነገር የለም ለጨዋታው ያለንን ሁሉ እንሰጣለን።“ ሉዊስ ኤንሪኬ