ወልዋሎ ዓ.ዩ የመጀመሪያ ነጥቡን አሳካ !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በውድድር አመቱ የመጀመሪያ ነጥቡን ማሳካት ችሏል።
ወልዋሎ በውድድር አመቱ ካደረጋቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች በስምንቱ ሲሸነፍ በአንዱ አቻ ተለያይቷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ ኢትዮጵያ ቡና :- 12 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ ዓ.ዩ :- 1 ነጥብ