FN SPORTS በኢትዮጵያ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት
➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊
ያገኛሉ.....
➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @Gazetegnaw

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


Forward from: ሆትስፖርት ኢትዮጵያ 🇪🇹⚽
🔥⚽ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች! ❤️

🏠 ቤትዎ ሆነው የጨዋታዎችን ውጤትና የቀጥታ ስርጭት መረጃ መከታተል ይፈልጋሉ? 👀🔥

📲 እንግዲያውስ Yacine TVን ይመልከቱ!
⚽ Live Scores •Live stream, Fixtures • Results • Football News

👇 አፑን ለማግኘት
👉 [https://yacine.mcinem.com]

🔥 ለተጨማሪ የስፖርት ዜና፣ Goal Highlights፣ Transfer News እና Live Updates
👉 @HsportEthiopia

❤️ ሆትስፖርት ኢትዮጵያ
“ስፖርት በአንድ ቦታ!”


ጠያቂ: የበረኛ አይዶልህ ማነው?

ሴኔ ላመንስ : ማኑኤል ኑየር

SHARE | @FN_SPORTS


Forward from: Fire Games
🔥 በ FIRE GAMES ቀንዎን ያሳምሩ ! 🎁 12% CASH BACK

🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ
💰10%  ገቢ ቦነስ
💰 12% Cashback Bonus

🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot

📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1
💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport


ኡናይ ኤምሬ ሶስት ዩሮፓ ሊግ ዋንጫዎችን ወዳሸነፈበት ክለብ ሲቪያ ሲመለስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል ! 😍

SHARE |  @FN_SPORTS


🫡 ሴኔ ላመንስ በኔሽንስ ሊጉ መድመቁን ቀጥሏል ፡

ፈረንሳይ፣ ጣልያን እና ቱርኪዬን ገጥሞ

• 19 ኳሶችን አዳነ
• 1 ጎል ብቻ ተቆጠረበት
• 2 ጨዋታዎች ላይ መረቡን ሳያስደፍር መውጣት ችሏል
• 1.9 ጎል የሚሆኑ ኳሶችን ማዳን ችሏል

ገና 24 ዓመቱ ነው። ለቁጥር አንድ ቦታ የምትፎካከረው በዚህ መንገድ ነው። ቶኒ ኮተን አልተሳሳተም! 🙌

በልጄም ኮርቱዋን የሚተካላትን ሰው ፍለጋ ጊዜ አታባክንም ! 😎

SHARE |  @FN_SPORTS


" ሀገረሠላምን ማሸነፍ ቀላል ነው አስለቅሰዋለሁ።"- ለተከታታይ ሁለት ጊዜ የEFTC MMA Fight አሸናፊው ጆኒ

የኢትዮጵያ የፍልሚያ ዘርፍ መነቃቃት ለእረፍት አልባ የፍልሚያ ፍላጎቶች ሲጋብዝ፤ በፍልሚያው ገንዘብና ዝናን የሚቀናጁት አትሌቶች አንዳቸው ሌላቸው እየወረፉ በመጋበዝ ተጠምደዋል።

በዚህም የአድዋ ፍልሚያ ምሽት 01 እና 02 አሸናፊው የብራዚል የትግል ስፖርት ከፍተኛ ባለሞያና አሰልጣኙ ዮሐንስ ስለሺ (ጆኒ) በኢትዮ ፍልሚያ ምሽት በተጋጣሚው ለተረታው ማስተር ሃገረሰላም(ቦንጆ) ንቀት አዘል ጥሪ (callout) አቅርቧል።

ጆኒ በዚህ ጥሪው ቦንጆን ያሸነፈው ቢኒያም ሽብሬ "ከእሱ ከመፋለም ሃገር ጥሎ በመጥፋቱ" እንደ ሁለተኛ አማራጭ የተቀመጠውን "ዝቅ ብለን" ለመጥራት ተገደናል በማለት ንግግር ጀምሯል።

በዚህም ቢኒያም ጥሩ አቅም እንዳለው ቦንጆ ማምኑ ልክ አለመሆኑን በመጥቀስ "አንተን ማሸነፍ ቀላል ነው፤ በመፋለሚያ አጥሩ ውስጥ አስለቅሰሃለው፤ ለቅሶው የደስታም የሀዘንም ሊሆን ይችላል እሱ ያንተ ምርጫ ነው፤ ግን ታለቅሳለህ" ሲል ማስፈራሪያ አዘል መልእክት አስተላልፏል።

ጆኒ "ይፋዊ የፍልሚያ ጥሪ ነው" ባለው በዚህ መልእክቱ ማስተሩ ሃገረሰላም ውል እንዲፈርም ጥያቄ አቅርቦ በኢትዮ ፍልሚያ ምሽት በቢኒያም ላይ የረባ ዱላ ማሳረፍ አልቻልክም ሲልም ጥረቱን አሳንሷል።

ጆኒ "ቢኒያም ከሀገር ወጥቷል" ቢልም ቢኒያም በሰጠው ምላሽ በአዲስአበባ እንደሚገኝ ትናንት አስታውቋል። ሃገረሰላም ከቢኒያም ጋር በነበረው ፍልሚያ ያሳየው ብቃትና የስፖርት ስነምግባር በብዙሃን መወደዱ ይታወሳል።

SHARE | @FN_SPORTS


ቤንች ማጂ ቡና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል !

ከዝህ ቀደም በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ (በወቅቱ ስያሜው አፍረን ኖኖ) ተጫውቶ ካሳለፈ በኃላ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ቡራዩ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ሲያድግ ትልቁን ድርሻ ከተወጡ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር አጥቂው ዘርሁን ታምሩ ቤንች ማጂ ቡናን ተቀላቅሏል።

SHARE | @FN_SPORTS


"የኢትዮጵያ ህግ ጥምር ዜግነትን ስለማይፈቅድ፣ በአውሮፓ የሚጫወት አንድ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ለማግኘት ሲል የተወለደበትን ወይም ያደገበትን ሀገር ዜግነት እንዲተው ይጠየቃል። ይህ ደግሞ ለተጫዋቾቹ በፍጹም የሚታሰብ አይደለም።

ምክንያቱም የውጭ ሀገር ፓስፖርታቸውን ከተዉ በአውሮፓ ሊጎች እንደ ውጭ ሀገር ተጫዋች ስለሚቆጠሩ በስራቸው እና በሙያቸው ላይ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥርባቸዋል።
ለዚህ መፍትሔው ሌሎች ሀገራት የተጠቀሙበትን አሰራር መከተል ነው።

ለምሳሌ እንደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ህንድ ያሉ ሀገራት ጥምር ዜግነት ባይፈቅዱም፣ ለስፖርተኞቻቸው ልዩ አሰራር ዘርግተዋል። ይኸውም ለተጫዋቾቹ የService Passport ወይም የስፖርት ፓስፖርት መስጠት ነው። ይህ ማለት ተጫዋቹ የያዘውን የውጭ ሀገር ዜግነት ሳይተው፣ በውድድር ወቅት ሀገሩን ወክሎ እንዲጫወት የሚያስችል ልዩ የጉዞ ሰነድ መስጠት ማለት ነው።

ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢሚግሬሽን እና ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር ተቀናጅቶ መስራት አለበት። ፌዴሬሽኑ አሳማኝ አሰራር እና መመሪያ አዘጋጅቶ ለመንግስት በማቅረብ ልዩ ፈቃድ ማውጣት ይችላል። በተጨማሪም በአውሮፓ የሚጫወቱ በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን መረጃ አደራጅቶ የሚይዝ የመረጃ ቋት (Database) እና የቅርብ ስካውቲንግ አሰራር ያስፈልገናል። ከእነሱ እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር ቀድሞ በመነጋገር ለሀገራቸው እንዲጫወቱ ማድረግ ይቻላል።"

( ጋዜጠኛ ኤርሚያስ በላይነህ 7ኛ ፖድካስት ላይ ከተናገረው )

SHARE | @FN_SPORTS


🚨 ባርሴሎና የራፊንሃ፣ የዣቪ ኤስፓርት እና የማርክ በርናልን የረጅም ጊዜ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለማረጋገጥ እየሰራ ሲሆን ሶስቱም ተጫዋቾች አዲስ ውል ሊፈርሙ ነው።

- [ፋብሪዚዮ ሮማኖ]

SHARE | @FN_SPORTS


📊አንቶኒ ጎርደን ለእንግሊዝ ባደረጋቸው የመጨረሻዎቹ 7 ጨዋታዎች 9 የግብ ተሳትፎ ማበርከት ችሏል።

🅰️🅰️ vs ኮንጎ
🅰️ vs. ሜክሲኮ
🅰️ vs. ኖርዌይ
⚽️ vs. አርጀንቲና
⚽️ vs. ስፔን
⚽️ vs. ቼክ
⚽️🅰️ vs. ክሮሺያ

SHARE | @FN_SPORTS


#Stat !!

ጁድ ቤሊንግሃም በትላንትናው ጨዋታ 4 የግብ ተሳትፎ ማድረጉን ተከትሎ ከ1993 በኋላ ይሄን ያደረገ የመጀመሪያው የእንግሊዝ የመሀል ሜዴ ተጫዋች ሆኗል።

SHARE | @FN_SPORTS


🎱 የኬኖ ዕድልዎ ቅርብ ነው! ✨

ዕድልዎን በኬኖ ይሞክሩ እና የዕድል ቁጥሮችዎን ይምረጡ! 🍀
እያንዳንዱ ዙር አዲስ ደስታ እና ትልቅ የማሸነፍ እድሎችን ያመጣል! 🔥

ወደ MelBet ይቀላቀሉ፣ ቁጥሮችዎን ይምረጡ እና የጨዋታውን ደስታ ይቋደሱ! 🎯

🎱 ለማሸነፍ ይሞክሩ! 🏆


🗣️ ዚነዲን ዚዳን :

"የክርስቲያኖ ሮናልዶን የሙያ ጉዞ ልክ በሚገባው ልክ ልናደንቀው ይገባል። እሱ አብሮኝ በመኖሩ እድለኛ ነበርኩ።

እሱበርካታ ዋንጫዎችን እንዳሸንፍ ረድቶኛል። ክርስቲያኖ፣ አድናቆቴንና ክብርን አቀርብልሃለሁ። አብሬያቸው ጊዜ ላሳለፍኳቸው ሰዎች ሁሌም ትልቅ ክብር አለኝ።"

SHARE | @FN_SPORTS


JUST IN

ፈርላንድ ሜንዲ ወደ ሜዳ ለመመለስ እጅጉኑ ተቃርቧል።

[ Diarios ]

SHARE | @FN_SPORTS


በአንድ ወቅት....

SHARE | @FN_SPORTS


Forward from: Yes Bet
🔥ፈጣን ድል በ Fast Keno! ⚡️

የእድል ቁጥሮችዎን ይምረጡ፣ በቅጽበት 1,000,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ! 💰🔥
በYESBET 20% ብር ተመላሽ ስላለህ በልበ ሙሉነት ተጫወት። 

ዲፖዚት ያድርጉ፤ ይጫወቱ፤ ያሸንፉ

💙 https://yesbets.co

📱 @yesbets2


አይሾውስፒድ በሊቨርፑሉ አጥቂ ሁጎ ኢኪቲኬ በFC27 ጌም ከተሸነፈ በኋላ የኢንስታግራም ፕሮፋይሉን ወደ ኢኪቲኬ ቀይሯል።

SHARE | @FN_SPORTS


በሴራ ትንተና ታምናላችሁ?

መቼስ ከትናንቱ የህንድ ብቃቱ እና ከቀዶ  ጥገናው በኋላ በቪኒ ዙሪያ የሚወራውን ሰምታችኋል።

አንዳንዶች የሴራ ትንተናዎችን በመቀበል የብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ሪያል ማድሪድ ምርመራ እንዲጀምር መጠየቅ ጀምረዋል😁

በዚህ ሁቹ መሃል የአርሰናል ደጋፊዎች ግን የሚያዩትን ማመኔ አልቻሉም፤ ሳካ 7 ቁጥሩን ይሰጠው የተባለለት ቪኒ ምን ነካው?

SHARE | @FN_SPORTS


ትናንት ሰሜን ሜቆዶንያ ከ ስኮትላንድ ባደረጉት ጨዋታ ወደ ሜዳ ውሻ አምልጦ በመግባቱ ጨዋታው ለሴኮንዶች ተቋርጦ ነበር። 😅

SHARE | @FN_SPORTS


ለብሔራዊ ቡድናቸው 11ኛ ጎላቸውን ያስቆጠሩ በእድሜ ትንንሾቹ የአውሮፓ ተጫዋቾች፡

🇩🇰 ሃራልድ ኔልሰን - 18 ዓመት ከ305 ቀን

🇪🇸 ላሚን ያማል - 19 ዓመት ከ82 ቀን

🇷🇺 ኤድዋርድ ስትሬልትሶቭ - 19 ዓመት ከ137 ቀን

🇭🇺 ሚሃሊ ፓታኪ - 19 ዓመት ከ141 ቀን

🇸🇪 ስቨን ራይዴል - 19 ዓመት ከ147 ቀን

SHARE | @FN_SPORTS

20 last posts shown.