FN SPORTS በኢትዮጵያ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት
➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊
ያገኛሉ.....
➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @Gazetegnaw

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


ሳካ፦

''ጁድ ቤሊንግሃም የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ይገበዋል።

እሱ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ውስጥ በመገኘቱ እና አብረው በመጫወቴ ደስተኛ ነኝ።''

SHARE | @FN_SPORTS


የጨዋታ አሰላለፍ!

03:45 | ጀርመን ከ ግሪክ

SHARE | @FN_SPORTS


የጨዋታ አሰላለፍ!

03:45 | ፖርቹጋል ከ ኖርዌይ

SHARE | @FN_SPORTS


Forward from: Fire Games
🔥 ✈️ AVIATOR RAIN አሁን ገንዘብ እየዘነበ ነው! ግቡ እና ውሰዱ! 🔥✨ በዓሉን በደስታ ያሳልፉ!

🔥 ከምሽት 2፡30 ጀምሮ 100 ብር እና ከዛ በላይ ገቢ ካደረጉ የ100 ብር ኩፖን ቦነስ ማግኘት ይችላሉ!

🎟 ኩፖን ኮዱ 3፡30 ላይ ይለቀቃል!
ቻናላችን @firegamez1 ላይ! ተቀላቀሉን!

🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot
📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1
💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport


#breaking

የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ጥቅምት 6 ቀን የህዝብ ዕረፍት ቀን እንዲሆን አውጀዋል ምክንያቱም ሜሲ የመጨረሻ የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን  ሚያደርግ ስለሆነ ሁሉም ሰው ቤት ቆይቶ እንዲመለከት ነው ተብሏል!!

እንዴት ያለ አስደናቂ ክብር ነው!🇦🇷🇦🇷

SHARE | @FN_SPORTS


የሪያል ማድሪዱ አጥቂ ካርሎስ ኤስፒ በታክቲሺያኑ አሠልጣኝ ልዊስ ዴላ ፎንቴ ከሚመራው የስፔን ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሪ ቀርቦለታል ! 🇪🇸😍

SHARE |  @FN_SPORTS


ለባሎንዶር ሽልማት ዋና ተፎካካሪ የሆኑት ሁለቱ ተጫዋቾች በዚህ የአለም አቀፍ ጨዋታዎች ወቅት አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል። በጨዋታዎቹም ሁለቱም ተጨዋቾች 4 ግቦች እና 1 አሲስት ማድረግ ችለዋል! 🔥 🇪🇸🇩🇪

SHARE | @FN_SPORTS


እሁድ የግብ ቀን ነው! ⚽️🔥
የሚደግፉትን ብሔራዊ ቡድን በመደገፍ ሙሉውን የአውሮፓ እግር ኳስ ምሽት በደስታ ያሳልፉ። 🌍🏆

ዛሬ ማታ የምንከታተላቸው ታላላቅ ጨዋታዎች፦

🇬🇷 ግሪክ ከ ጀርመን 🇩🇪
🇳🇱 ኔዘርላንድስ ከ ሰርቢያ 🇷🇸
🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ኖርዌይ 🇳🇴
🏴 ዌልስ ከ ዴንማርክ 🇩🇰

እርስዎ የማንን ድል ይገምታሉ? 👀

👉 ለመወራረድ እዚህ ይጫኑ


''ሮናልዶ የሚገባውን ክብር ማግኘት አለበት!!'' ብሩኖ ፈርናንደዝ

''ክርስቲያኖ ከብሔራዊ ቡድኑ ይለቃል ብየ ተስፋ አላደርግም።''

''ምናልባት እርሱ መውጣት ከፈለገ ልክ እንደ አሁንኛው ሁኔታ መሆን የለበትም።''

''ይልቅ ክርስቲያኖን ልናከብርበት እና ጥሩ ሽኝት ማድረግ በምንችልበት ውብ ቀን ሊሆን ይገባል።''

''እሱ የሚገባውን ምርጥ ሽኝት እና ክብር ማግኘት አለበት።''

''ክርስቲያኖ የእግር ኳሳችን እና የሀገራችን ትልቁ ምልክት ነው''

SHARE | @FN_SPORTS


JUST IN

ሪኮ ሊውስ ማክሰኞ በኔሽንስ ሊግ ቼክ ሪፔብሊክን በሚገጥመው የእንግሊዝ ስብስብ ውስጥ ተካቷል !

[ Ben Jacobs ]

SHARE | @FN_SPORTS


Forward from: ሆትስፖርት ኢትዮጵያ 🇪🇹⚽
🔥⚽ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች! ❤️

🏠 ቤትዎ ሆነው የጨዋታዎችን ውጤትና የቀጥታ ስርጭት መረጃ መከታተል ይፈልጋሉ? 👀🔥

📲 እንግዲያውስ Yacine TVን ይመልከቱ!
⚽ Live Scores •Live stream, Fixtures • Results • Football News

👇 አፑን ለማግኘት
👉 [@HsportEthiopia)]

🔥 ለተጨማሪ የስፖርት ዜና፣ Goal Highlights፣ Transfer News እና Live Updates እንዲሁም updated የሆኑ live መመልከቻ አፖችን ለማግኘት ቻናላችን Subscribe 👇
👉 @HsportEthiopia

❤️ ሆትስፖርት ኢትዮጵያ
“ስፖርት በአንድ ቦታ!”


ጠያቂ: የበረኛ አይዶልህ ማነው?

ሴኔ ላመንስ : ማኑኤል ኑየር

SHARE | @FN_SPORTS


Forward from: Fire Games
🔥 በ FIRE GAMES ቀንዎን ያሳምሩ ! 🎁 12% CASH BACK

🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ
💰10%  ገቢ ቦነስ
💰 12% Cashback Bonus

🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot

📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1
💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport


ኡናይ ኤምሬ ሶስት ዩሮፓ ሊግ ዋንጫዎችን ወዳሸነፈበት ክለብ ሲቪያ ሲመለስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል ! 😍

SHARE |  @FN_SPORTS


🫡 ሴኔ ላመንስ በኔሽንስ ሊጉ መድመቁን ቀጥሏል ፡

ፈረንሳይ፣ ጣልያን እና ቱርኪዬን ገጥሞ

• 19 ኳሶችን አዳነ
• 1 ጎል ብቻ ተቆጠረበት
• 2 ጨዋታዎች ላይ መረቡን ሳያስደፍር መውጣት ችሏል
• 1.9 ጎል የሚሆኑ ኳሶችን ማዳን ችሏል

ገና 24 ዓመቱ ነው። ለቁጥር አንድ ቦታ የምትፎካከረው በዚህ መንገድ ነው። ቶኒ ኮተን አልተሳሳተም! 🙌

በልጄም ኮርቱዋን የሚተካላትን ሰው ፍለጋ ጊዜ አታባክንም ! 😎

SHARE |  @FN_SPORTS


" ሀገረሠላምን ማሸነፍ ቀላል ነው አስለቅሰዋለሁ።"- ለተከታታይ ሁለት ጊዜ የEFTC MMA Fight አሸናፊው ጆኒ

የኢትዮጵያ የፍልሚያ ዘርፍ መነቃቃት ለእረፍት አልባ የፍልሚያ ፍላጎቶች ሲጋብዝ፤ በፍልሚያው ገንዘብና ዝናን የሚቀናጁት አትሌቶች አንዳቸው ሌላቸው እየወረፉ በመጋበዝ ተጠምደዋል።

በዚህም የአድዋ ፍልሚያ ምሽት 01 እና 02 አሸናፊው የብራዚል የትግል ስፖርት ከፍተኛ ባለሞያና አሰልጣኙ ዮሐንስ ስለሺ (ጆኒ) በኢትዮ ፍልሚያ ምሽት በተጋጣሚው ለተረታው ማስተር ሃገረሰላም(ቦንጆ) ንቀት አዘል ጥሪ (callout) አቅርቧል።

ጆኒ በዚህ ጥሪው ቦንጆን ያሸነፈው ቢኒያም ሽብሬ "ከእሱ ከመፋለም ሃገር ጥሎ በመጥፋቱ" እንደ ሁለተኛ አማራጭ የተቀመጠውን "ዝቅ ብለን" ለመጥራት ተገደናል በማለት ንግግር ጀምሯል።

በዚህም ቢኒያም ጥሩ አቅም እንዳለው ቦንጆ ማምኑ ልክ አለመሆኑን በመጥቀስ "አንተን ማሸነፍ ቀላል ነው፤ በመፋለሚያ አጥሩ ውስጥ አስለቅሰሃለው፤ ለቅሶው የደስታም የሀዘንም ሊሆን ይችላል እሱ ያንተ ምርጫ ነው፤ ግን ታለቅሳለህ" ሲል ማስፈራሪያ አዘል መልእክት አስተላልፏል።

ጆኒ "ይፋዊ የፍልሚያ ጥሪ ነው" ባለው በዚህ መልእክቱ ማስተሩ ሃገረሰላም ውል እንዲፈርም ጥያቄ አቅርቦ በኢትዮ ፍልሚያ ምሽት በቢኒያም ላይ የረባ ዱላ ማሳረፍ አልቻልክም ሲልም ጥረቱን አሳንሷል።

ጆኒ "ቢኒያም ከሀገር ወጥቷል" ቢልም ቢኒያም በሰጠው ምላሽ በአዲስአበባ እንደሚገኝ ትናንት አስታውቋል። ሃገረሰላም ከቢኒያም ጋር በነበረው ፍልሚያ ያሳየው ብቃትና የስፖርት ስነምግባር በብዙሃን መወደዱ ይታወሳል።

SHARE | @FN_SPORTS


ቤንች ማጂ ቡና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል !

ከዝህ ቀደም በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ (በወቅቱ ስያሜው አፍረን ኖኖ) ተጫውቶ ካሳለፈ በኃላ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ቡራዩ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ሲያድግ ትልቁን ድርሻ ከተወጡ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር አጥቂው ዘርሁን ታምሩ ቤንች ማጂ ቡናን ተቀላቅሏል።

SHARE | @FN_SPORTS


"የኢትዮጵያ ህግ ጥምር ዜግነትን ስለማይፈቅድ፣ በአውሮፓ የሚጫወት አንድ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ለማግኘት ሲል የተወለደበትን ወይም ያደገበትን ሀገር ዜግነት እንዲተው ይጠየቃል። ይህ ደግሞ ለተጫዋቾቹ በፍጹም የሚታሰብ አይደለም።

ምክንያቱም የውጭ ሀገር ፓስፖርታቸውን ከተዉ በአውሮፓ ሊጎች እንደ ውጭ ሀገር ተጫዋች ስለሚቆጠሩ በስራቸው እና በሙያቸው ላይ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥርባቸዋል።
ለዚህ መፍትሔው ሌሎች ሀገራት የተጠቀሙበትን አሰራር መከተል ነው።

ለምሳሌ እንደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ህንድ ያሉ ሀገራት ጥምር ዜግነት ባይፈቅዱም፣ ለስፖርተኞቻቸው ልዩ አሰራር ዘርግተዋል። ይኸውም ለተጫዋቾቹ የService Passport ወይም የስፖርት ፓስፖርት መስጠት ነው። ይህ ማለት ተጫዋቹ የያዘውን የውጭ ሀገር ዜግነት ሳይተው፣ በውድድር ወቅት ሀገሩን ወክሎ እንዲጫወት የሚያስችል ልዩ የጉዞ ሰነድ መስጠት ማለት ነው።

ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢሚግሬሽን እና ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር ተቀናጅቶ መስራት አለበት። ፌዴሬሽኑ አሳማኝ አሰራር እና መመሪያ አዘጋጅቶ ለመንግስት በማቅረብ ልዩ ፈቃድ ማውጣት ይችላል። በተጨማሪም በአውሮፓ የሚጫወቱ በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን መረጃ አደራጅቶ የሚይዝ የመረጃ ቋት (Database) እና የቅርብ ስካውቲንግ አሰራር ያስፈልገናል። ከእነሱ እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር ቀድሞ በመነጋገር ለሀገራቸው እንዲጫወቱ ማድረግ ይቻላል።"

( ጋዜጠኛ ኤርሚያስ በላይነህ 7ኛ ፖድካስት ላይ ከተናገረው )

SHARE | @FN_SPORTS


🚨 ባርሴሎና የራፊንሃ፣ የዣቪ ኤስፓርት እና የማርክ በርናልን የረጅም ጊዜ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለማረጋገጥ እየሰራ ሲሆን ሶስቱም ተጫዋቾች አዲስ ውል ሊፈርሙ ነው።

- [ፋብሪዚዮ ሮማኖ]

SHARE | @FN_SPORTS


📊አንቶኒ ጎርደን ለእንግሊዝ ባደረጋቸው የመጨረሻዎቹ 7 ጨዋታዎች 9 የግብ ተሳትፎ ማበርከት ችሏል።

🅰️🅰️ vs ኮንጎ
🅰️ vs. ሜክሲኮ
🅰️ vs. ኖርዌይ
⚽️ vs. አርጀንቲና
⚽️ vs. ስፔን
⚽️ vs. ቼክ
⚽️🅰️ vs. ክሮሺያ

SHARE | @FN_SPORTS

20 last posts shown.