ከቀደምቶች ምክር
°°°°°°°°°°°°°°°°°°
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር ራዚይ እንዲህ ይሉ ነበር…
"ዱንያ የሸይጣን ኸምር -አስካሪ መጠጥ፣ናት እሷን ጠጥቶ የሰከረ ሰው ከስካሩ የሚነቃው ከሙታን እና ከከሳሪዎች ጋር በቁጭት ተሞልቶ የተገናኘ ዕለት ነው"
ጃሚዐልዑሉም ወልሒከም:381
"ከዲንና ከፅናት የማፈንገጥ ዋነኛ ምክንያት በድብቅ የሚሰሩ ወንጀሎች ሲሆኑ በዲን ላይ የመፅናት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ለአላህ ተብሎ በድብቅ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ናቸው"
አላህ መልካምን ሁሉ ያግራልን!!!
°•⇝ https://t.me/Golden_Speech ⇜•°