እኛስ አህባብ
°°°°°°°°°°°°
••❥ አፍቃሪ ስለ ፍቅሩ ይጮሃል
••❥ ዘፋኝ ስለ ዝናው ይሰነጠቃል
••❥ ስፓርተኛ ስለ እውቅና ይሰባበራል
••❥ ሹመኛ ስለ ወንበሩ ይጋደላል
••❥ ሙናፍቅ ስለ ሆዱ ይገለባጣል
••❥ ሁሉም በየመስኩ ይጮሃል። ይጠራል።
••❥ እኔና አንተስ ምነው የኢስላምን ብርሃን ይዘን ዝም አልን…
°•⇝ https://t.me/Golden_Speech ⇜•°
°°°°°°°°°°°°
••❥ አፍቃሪ ስለ ፍቅሩ ይጮሃል
••❥ ዘፋኝ ስለ ዝናው ይሰነጠቃል
••❥ ስፓርተኛ ስለ እውቅና ይሰባበራል
••❥ ሹመኛ ስለ ወንበሩ ይጋደላል
••❥ ሙናፍቅ ስለ ሆዱ ይገለባጣል
••❥ ሁሉም በየመስኩ ይጮሃል። ይጠራል።
••❥ እኔና አንተስ ምነው የኢስላምን ብርሃን ይዘን ዝም አልን…
°•⇝ https://t.me/Golden_Speech ⇜•°