።
አንዴ የጎበኙት መላዕክቶች ዳግም ለመጎብኘት እድሉን አያገኙም። ይኼ ደግሞ አባትህ
ኢብራሂም ነው ፤ ሰላም በለው » ብሎ ጠቆማቸው።
ነቢ ሰላም ሲሉት ኢብራሂምም፦«እንኳን ደህና መጣህ፤ ውድ ልጄ ውዱ ነቢ» ብሎ ተቀበላቸው። ነቢ ሳይቆዩም ተሰነባብተው ጎዞ ወደ ላይኛው አለም ቀጠሉ።
ሰማያቱን በሙሉ ወደ ታች ትተው ህዋውን ሲመጥቁ ከሲድረቱል ሙንተሀ ደረሱ።
ሲድረቱል ሙንተሃ ማለት...
ይቀጥላል
Sefwan Ahmedin
________________________________________
ነገ አላህ ካለ ነቢን አጅበን ሒጃቦቹን እናቆራርጣለን። ሰላት ሰላም በነቢ ላይ!
እዝነት በረከት በነቢ ላይ!
°° https://t.me/Golden_Speech °°