ሰኔ 2016
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1006/2016
ከሰኔ 13 ቀን 2016 ጀመሮ ተፈፃሚ በሚሆንው መመሪያ መሰረት በተ.እ.ታ አዋጅ ቁጥር 285/1994 አንቀጽ 8 (2) እና በተ.እ.ታ ደንብ ቁጥር 79/1995 አንቀጽ 19 እስከ 33 ከተዘረዘሩት በተጨማሪ በዚሁ መመሪያ አባሪ የተዘረዘሩት በአገር ውስጥ የሚመረቱ እና ከውጭ አገር የሚገቡ እቃዎች እንዲሁም በአገር ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች ከተ.እ.ታ ነጻ መሆናቸው የሚቀጥል ሲሆን በተቃራኒ ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት ከገንዘብ ሚኒስቴር በተላለፈ መመሪያ ወይም ውሳኔ ከተ.እ.ታ ነጻ ተደርገው የነበሩ እቃዎች እና አገልግሎቶች [አለም አቀፍ ስምምነትን ሳይጨምር] ይህ መመሪያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተ.እ.ታ እንዲከፈልባቸው ተብሏል
//
#vat #vatexempt #tax