🗣 ሚግዌል አዚዝ የቀድሞ የአርሰናል አካዳሚ ተጫዋች ስለ ኦዚል
"ኦዜል በልምምድ ጊዜ ብዙም አያወራም ነበር ስለዚህ እኔን ሲያዋራኝ ከኃላው ሌላ ሰው ያለ ነበር የመሰለኝ ። እና ኳስ ለማግኘት የቱ ጋር መቆም እንዳለብኝ ይነግረኝ ነበር እና ሁሌ መንቀሳቀስ እንደሌለብኝ እያስተዋልኩ እንድንቀሳቀስ ይመክረኝ ነበር ። ይሄ በህይወት ከማልረሳቸው ትውስታዎች ውስጥ አንዱ ነው ።" 🤝🇩🇪
ይሄን ልጅ ሚያስታውሰው እስኪ ?? 🙌
@HULE_ARSENAL_ETH