ዲያጎ ዳሎት በማድሪድ እየተፈለገ ይገኛል!ፖርቹጋላዊዉ የማንችስተር ዩናይትድ የመስመር ተከላካይ ዲያጎ ዳሎት በሪያል ማድሪድ እየተፈለገ ኤንደሚገኝ Relevo አስነብቧል።
ሎስብላንኮሶቹ የመጀመሪያ ምርጫቸዉ የሊቨርፑሉ ኮከብ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ቢሆንም የማይሳካ ከሆነ ፊታቸዉን ወደ ዳሎት ለማዞር አቅደዋል።
ቀያይ ሰይጣኖቸ ለመስመር ተከላካዩ የሚመጡ ጥያቄዎች ማድመጥ ይችላል ተብሎ የሚታሰብ ሲሆን ከ42 ሚሊየን ዩሮ በላይ የሚቀርብላቸዉ ከሆነ ጥያቄዉን ሊያጤኑበት ይችላሉ ተብሏል።
@Half_Time_Football