Forward from: ©Legal details center© :የህግ ማብራሪያ ማዕከል©
"ራሴን ለማጥፉት ሞክሬያለሁ " እና ህግ!!!
በዳንኤል ፍቃዱ / ጠበቃና የህግ አማካሪ/
አንድ በሚዲያ እና በሶሻል ሚዲያ ላይ በሰፊው በተራገበ ጉዳይ አንደኛው ባለ ታሪክ ራስን ለማጥፉት ሙከራ ማድረጉን እና ሆስፒታል መግባቱን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሌላኛው ባለ ታሪክ ሦስት ጊዜ የራስ ማጥፉት ሙከራ እንዳደረገ በአደባባይ በባለጉዳዮቹ ሲወራ ታዝበናል።
ለመሆኑ ራስን ማጥፉት ይቻላል? ሙከራውስ?
አለም ላይ ያሉ ሃገራት ራስን ማጥፉትና ሙከራውን ከመፍቀድና ከመከልከል አንፃር በሶስት ፈርጅ የተከፈለ ህግ አላቸው።
• ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን የሚፈቅዱ / ወንጀል ነው ብለው ያልደነገጉ ሃገራት/
• ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን ወንጀል ያደረጉ ሃገራት
• ራስን ማጥፉትን ወንጀል ያላደረጉ ሙከራውን ግን ወንጀል አድርገው የሚቀጡ ናቸው።
ኢትዮጵያ ከነዚህ በሦስተኛው ክፍል ውስጥ ትመደባለች ጎረቤት ኬንያ ደግሞ በመጀመሪያው ክፍል ውስጥ ተመድባ ራስን ማጥፉትንም ሆነ ሙከራውን ወንጀል አድርጋለች ፣ እንዴት ራሱን ያጠፉ ይቀጣል ካላችሁ የኬኒያን የወንጀል ህግ ፈልጋችሁ አንቀፅ 209ን አንብቡት።
ወደተነሳው ጉዳይና ወደ ሃገራችን ህግ ስንመለስ የወንጀል ህግ ቁጥር 542 እንዲህ ይነበባል፡
እራስን የመግደል ሙከራ በተደረገ ጊዜ ፡ በቀላል እስራት ፡ እራስን መግደል ተግባር በተፈፀመ ጊዜ ከአምስት አመት በማይበልጥ ፅኑ እሰራት ይቀጣል፡፡ ይላል፤
ስለዚህ
ራስን የመገደል ሙከራ በህግ የሚስጠይቅ በመሆኑ በአደባባይ ደረት ተነፍቶ አሚወራ እንዳልሆነ ፣ ህግ አስከባሪውም ይህን ተረድቶ ህግ ማስከበር እንዳለበት ሊረዳ ይገባል!!!
http://t.me/Judge1234

ሀሳብ አስተያየት ወይም ማንኛውም ህግ ነክ ጥያቄካለዎት ግሩፓችንን ይጠቀሙ
http://t.me/Judge1234