ውድ የሱንና ጓደኛህን ደረጃውን እወቅለት!!
———
"በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል" እንደሚባለው አታድርገው።
ከታላቆች መንደር ይህቺን ምክር አጥብቀህ ያዝ
👇👇
ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
“እውነተኛ፣ መካሪና በሱንና (ዲኑ) ላይ ቀጥ ያለ፣ ባለው መልካም ነገርም ላንተ የሚለግስ የሆነን ጓደኛ ካገኘህ፣ በክራንቻ ጥርስህ አጥብቀህ ያዘው። እርሱ ውድ ከሆኑ መዓድኖች ነው፣ ካመለጠ አይመለስም።”
إذا وجدت الصديق الصادق الناصح المستقيم على السنة الباذل ماعنده من خير لك فتمسك به وعض عليه بالنواجذ فإنه من أغلى الكنوز وإذا فات لا يعوض
[ከሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊ የቲዊተር ገፅ ያገኘሁት]
✍🏻ኢብን ሽፋ
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa