➥ የባህሩ ድንበር አላፊነት ተመልከቱ
ኡስታዝ ሳዳትን ማንበብ አይችልም ብሎ ሲከስ ተመልከቱ በዚህ ልክ ድንበር አላፊ አካል ነው።
➜ ዛሬ ሲጣላ ሀረካት ተደርጎለት ያነብ ነበር አለ ይህ ውርደት መስሎት ነው ነገር ግን ወሏሂ ለኔ ጀግና ነው ሀረካት ተደርጎለት ይህንን ያህል ሰው ወደ ተውሂድ ወደ ሱና የመምጣት ምክንያት ከሆነ የአንተ ቃላት በመገለባበጥ ምን አዲስ ነገር አስገኘ?!
➪ የወመል ቂያመህ ስለ ስድብህ ትትታሰባለህ!
https://t.me/Menhaje_Selef/

የትኛውም ቃል የሆነን አካል ለማሳነስ አግልግሎት ላይ ከዋለ እሱ ቃል ስድብ ነው።
➪ የወመል ቂያመህ ስለ ስድብህ ትትታሰባለህ!
https://t.me/Menhaje_Selef/