ዩጋንዳ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ትላንት ሪፖርት ያደረገች ሲሆን በቫይረሱ የተጠቃው ሰው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዩጋንዳ የገባ ነው።
አየር መንገዱ ብዙ ሳያለቃልቀን አይቀርም። ከኢትዮጵያም አልፎ ቫይረሱን ለሌሎች ሃገራትም እያከፋፈለ ነው።
አየር መንገዱ ብዙ ሳያለቃልቀን አይቀርም። ከኢትዮጵያም አልፎ ቫይረሱን ለሌሎች ሃገራትም እያከፋፈለ ነው።