Forward from: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ20/12/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ሥር የሀሰን ጉሌ ብርጌድ በሰሜን ኦሮሚያ ወሎ ዞን ዳዌ ሀረዋ ወረዳ ልዩ ስሙ ዱዳ በተባለ ቦታ ህዝባችንን ሲደበድቡ ሲዘርፉ ሲያፈናቅሉና ሲያሰቃዩ የነበሩት ላይ በወሰደው እርምጃ በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ አድርጓል....