Forward from: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ዛሬ የኢምፓየሪቱ ጠ/ሚ ሶማሊያ ዋና ከተማ የሆነችው ሞቃዲሾ ሲገባ ወደ አየር መረፊያው የተተኮሶ ሮኬት እንደነበረ ተዘግቧል የጉዳቱ መጠንም ምን ያህል እንደሆነ የተባለ ነገር የለም የጠ/ሚ ጉብኝት ተከትሎ የሞቃዲሾ ህዝብ ተቃውሞ ሠልፍ የወጣ ሲሆን "መሬታችንን አንሰጥም" በማለት አሰምቷል በዚህ ተቃውሞ ከፀጥታ አካላት ጋር በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሳይሞት እንዳልቀረም ተመልክቷል.....