Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ስሙኝ...🤌❤️🩹
ሰው ሊጎዳ ሚችለው ሙሉ እምነቱን አንድ ነገር ላይ ሲጥል ነው...ምርጫዎችን ማስፋት እና ነገሮች ካልተሳኩ እንኳን ለሌላ ለተሻለ ነገር እግዚአብሔር እያዘጋጀን እንደሆነ ላስታውሳቹ እፈልጋለሁ ምንም ነገር በቀላሉ አይመጣም ስጦታ በመጠቅለያ እንደሚመጣው ሁሉ ስኬትም ከመሰናክሎች ጋር ነው...! We should never give up on our ህልማችን ላይ እንጠንክር...እግዚአብሔር አለ...🤍
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_Kalat💭
📣@Kurach_Kalat💬