ከደቂቃዎች በፊት አርሰናል ፣ ከሰአታት በፊት ደሞ ቼልሲ በተጋጣሚዎቻቸው ነጥብ ጥለዋል !
አሁን ላይ ክለባችን ገና 2 ቀሪ ጨዋታ እያለው ከቼልሲ በ9 ነጥብ ከአርሰናል ደግሞ በ5 ነጥብ ርቆ ይገኛል።
ተከታታይ ድል ማስመዝገብ ከቻለው ማንችስተር ሲቲ ደግሞ ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ 11 ተጠቅቷል።
ወሬ አናበዛም ስራችንን በፀጥታ ነው የምንሰራው ! 😊🏆
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club