ZENA LIVERPOOL


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
____________________________________

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.
➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.
➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.
➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik

| ❷⓪❷➎ | ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


መልካም አዳር ቤተሰቦች ! 👋❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


2DAYS TO GO..... 🏆🟢🔴

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


በሴቶች የእንግሊዝ ሱፐር ሊግ ሊግ ጨዋታ በላክሻየር ደርቢ የክለባችን እንስቶች የማንችስተር ዩናይትድ ሴቶች ቡድንን 2-0 በመምራት ወደ መልበሻ ክፍል አቅንተዋል!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | አሌክሳንደር ኢሳክ :-

“ማንንም አልፈራም ማለት አልችልም፤ ያ ጠንከር ያለ ቃል ነው። ለተጋፈጥኳቸው ተጫዋቾች ትልቅ ክብር አለኝ ለቫንዳይክ እና ለሌሎች አጠቃላይ ተከላካዮች ትልቅ ክብር አለኝ።”

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሲዝን ብዙ የግብ ተሳትፎ ያደረጉ ተጫዋቾች :-

44 - ሞሀመድ ሳላህ
43 -
42 -
41 -
40 -
39 -
38 -
37 -
36 -
35 -
34 -
33 -
32 -
31 -
30 -
29 -
28 -
27 -
26 -
25 -
24 - አሌክሳንደር ኢሳክ
23 - ኤርሊንግ ሀላንድ

TWENTY CLEAR. 😮🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club


👤|ኤዲ ሀው ስለ ፍፃሜው ጨዋታ

🗣|እኛ ለተጋጣሚ ቡድን ተስፋ አስቆራጮች ነን ደጋፊዎቻችን ሁሌም ከጎናችን ናቸው ማንንም አንፈራም ጠንክረን እንገኛለን!


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ሌላኛው ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል እነሆ ያልተቀላቀላችሁ አሁንኑ በመቀላቀል መረጃዎችን በትኩሱ እና በተቀላጠፈ መንገድ መመልከት ትችላላችሁ JOIN የሚለውን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ👇

[ https://t.me/Ethioliverpool143 ]


Time to make it 11 on sunday. 🔜🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club


እንዲሁም የጆርጂያ ፣ የሃንጋሪ እና የኮሎምቢያ ብሄራዊ ቡድኖች በቀጣይ ላሉባቸው ጨዋታዎች ስብሰባቸውን ይፋ ሲያደርጉ በሃንጋሪ በኩል ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ፣ በኮሎምቢያ በኩል ሊውስ ዲያዝ እና በጆርጂያ በኩል ደግሞ ጂዮርጂ ማማርዳሽቪል ጥሪ ደርሷቸዋል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በቀጣይ ላሉባት የሀገራት ጨዋታዎች ስስብስቧን ይፋ አድርጋለች !

✅ ማካ

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🔻 | ሊቨርፑል ባሳለፍነው ክረምት የጀርመናዊውን ተከላካይ ኒኮ ሽሎተርቤክን ሁኔታ በቅርበት ተከታትለው ስለ ተጫዋቹ ሁኔታ ዶርትሙንድን ጠይቀው ነበር።

[ Patrick Burger ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | ሪያን ግራቨንበርች ፦

"ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው። በግሌ አንዳንድ እቅዶች ነበሩኝ እነሱንም ማሳካት የዚህ ሲዝን አንዱ አላማዬ ነበር ፣ ከነዚህ እቅዶች ውስጥ አንዱ ለሊቨርፑል ብዙ ጨዋታዎችን ማድረግ ነበር ሁለተኛው ደግሞ ለሊቨርፑል ሁልጊዜ ቋሚ ተሰላፊ መሆን ነበር ፤ እቅዶቼ በሙሉ እየተሳኩ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | ቫንዳይክ ዋንጫን ስለማንሳት፦

"ከክለቡ እና ከደጋፊዎች ጋር አንድ ላይ ዋንጫ ማንሳት በጣም የተለየ ስሜት አለው።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


CODY 🎯🇳🇱

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | አርን ስለ ትሬንት እና ብራድሌይ ጉዳት ፦

"በቀኝ መስመር ቦታ ላይ ምናልባት ጆንስ ሊጫወት ይችላል።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

2.3k 0 3 12 111

📷 | ሞ ከሽልማቱ ጋር !❤

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


📷 | IBOU X VIRGIL 🧱

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🔻 | ሜሎስ ኬርኬዝ በግራ መስመር ቦታ ላይ የሊቨርፑል ቀዳሚው ምርጫ ነው እና በርንማውዝ ለተጫዋቹ ዝውውር ተገቢው ገንዘብ ከቀረበ ተጫዋቹን ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው።

[ David Ornstein ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | ሞ ሳላህ ፦

"ከጨዋታ በኃላ ስለሚደረገው የፎቶ መነሳት በዚህ ክለብ ውስጥ የቅርብ ለምለው ሰው ተናግሬ ነበር እሱም እንዲህ አለ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ! በዚህ ሲዝን መጨረሻ ከሊጉ ዋንጫ ጋር የፎቶ ስነስርዓት እንደማድረግ ተስፋ አደርጋለሁ።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


የሴቶች ሱፐር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ የክለባችን ሴቶች ቡድን ከማንችስተር ዩናይትድ አቻቸው ጋር ዛሬ ምሽት 4:15 ላይ በአንፊልድ ሮድ የሚፋለሙ ይሆናል። 🔥

መልካም እድል ለእንስቶቹ ! ❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

20 last posts shown.