አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ከአመታት በፊት ተጀምረው የነበሩ በተለያየ ምክንያት ተቋርጠው የኖሩ ተከታታይ ፁሁፎች ነበሩ። ከዛሬ ከነገ ነገሮች ይስተካከላሉ እና ባለበት ለመቀጠል ተስቦ የነበረ ቢሆንም። ከመዘገየቱ. የተነሳ የሀሳብ መቆራረጥ እንዳይኖር
አላህ ከፈቀደ እንደ አዲስ አንዱን ፁሁፍ ብቻ እንጀመረዋለን።
እንሻአላህ
ከዚህ በኋላ በትዳርም ላይ ላሉ ፣ ገና ወደ ትዳር አለም ለመግባት በዝግጅት ላይ ላሉ ፣እንድሁም ከነጭራሹ ጋብቻ ትዝ ላላቸው ወገኖች በሙሉ ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን ከቁረዓን ከሀዲስ፣ ከአሊሞች፣ ከኡዝታዞች እንዲሁም ከተሞክሮ ከተገኙ ምክሮች እየመራረጥን አላህ እሰከፈቀደ ድረስ ማቅረባችንን እንቀጥላለን።
በተጨማሪ ለተወሰነ ጊዜ ኢንሻአላህ
በቋሚነት በሳምንት አንድ ቀን በአንድ እርእስ ላይ በክፍል በክፍል ማቅረብ እንጀምራለን ፣
በሚሉ እርዕስ ላይ እናተኩራለን።
በእርግጠኝነት በጣም ማራኪ የሆነ ድንቅ ፕሮግራም ነው እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ
አላህ ትዳርን በፍቅር አስውቦ አሟልቶ ሰጥቶን እንመካከር #Leafet ብላችሁ አትውጡ ችግር ካለ በውስጥ መስመር አድርሱኝ እንማማር።
እውነተኛ ትዳር ለሚፈልጉ ወገኖች ሊንኩን አሰራጩላቸው
አላህ እንዳዘዘን
በትዳር እንዋብ
በትዳር እናብብ
በትዳር እንርካ
ዲን እንዳዘዘን ተግብረን በዱኒያም በአሄራ ከደስተኞች ጋር እንሁን።

ርዕሱ
የሚያጓጓ ትዳር

#ሰኞ የሚያጓጓ ትዳር (ጥምርታ)