ይህ ታዋቂ አክተር ጄምስ ዉድስ ይባላል። ብዙዎቻችን Once up on a time in America ፣ John Q ፣ White House Down እና Jobs በተሰኙ ፊልሞች ይበልጥ ይታወቃል።
ከጥቂት ወራት በፊት ወደ 50 ሺህ ሕዝብ የጨረሰውን የጋዛ ጦርነት በመደገፍ ፎከረ። የጋዛ ጄኖሳይድን በተመለከተ "የተኩስ አቁም ብሎ ነገር የለም ፣ ሁሉንም ግደሏቸው" የሚል ጽሑፍ በትዊተር (X) አካውንቱ ጽፎ ነበር።
በአሜሪካ የተከሰተው አደገኛ ሰደድ እሳት ግን ካሊፎርኒያ የሚገኘውን ቅንጡ ቪላ ወደ ዶግ አመድነት ቀየረበት። CNN ላይ ቀርቦ ቃለ-መጠይቅ ሲደረግለት ጭንቅላቱን በእጆቹ ይዞ እናቱ እንደሞተችበት ህፃን ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ።
‘’ባንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልገውን ነገር በሌላው ላይ እንዲሁ አታድርግ …!’’ ይህ እውነት ቁርአናዊም መጽሐፍ ቅዱሳዊም ነው፡፡ በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊ ሚዛን ብትመዝነው ይህ መርህ የሁላችንም የወል መርህ ሊሆን ይገባል፡፡
@MOVIE_NEWS12