ታገደ‼️
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የአሜሪካ የውጭ እርዳታ ፕሮግራሞችን ለሶስት ወራት አገዱ‼️
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአስተዳደሩ የፖሊሲ ግቦች ጋር ያላቸውን ትስስር ለመገምገም በሚል ሁሉንም የአሜሪካ የውጭ ዕርዳታ ፕሮግራሞችን ለ90 ቀናት የሚያግድ ትእዛዝ ፈርመዋል።
በዚህም እነ USAID ተጠቂ ናቸው። USAID በኢትዮጵያ ከፍተኛ እርዳታ የሚያበረክት ድርጅት ነው። ከዚህ ቀደም በኮንግረስ የፀደቁ በጀቶች ተፈፃሚ የሚሆኑ ቢሆንም አዲስ በጀት ግን ታግዷል።