● The Muqaddimah : An introduction to history
ከመፅሐፉ የተወሰደ
የፍርድ ቤት አስተዳደር
የፍርድ ቤት አስተዳደር ከኸሊፋው ሃላፊነቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን ክርክሮች ፤ አለመግባባቶች እና በሰዎች መካከል የሚፈጠሩትን ድንበር መተላለፎች ለመፍታት የሚያገለግል ተቋም ነው ።
ይህ ተቋም ፍትህን ሲያሰፍን በቁርአን እና በሱና በተደነገጉ ህጎች ላይ ተንተርሶ የሚሰራ ነው ። በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያ ኸሊፋ የሆኑት አቡበክር ሲዲቅ የኺላፋ ዘመን እሳቸው እራሳቸው የዳኛን ቦታ በመያዝ ያስተዳድሩ የነበረ ቢሆንም ኋላ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ሲመጡ የዳኝነትን ስራ ለሌሎች ሰሃቦች አሸጋግረዋል ። በመዲና አቡደርዳን ፤ በበስራ ሹረይህን ፤ በኩፋ ደግሞ አቡሙሳ አልአሽዐሪይን ዳኞች በማድረግ ሹመዋል ። አቡ ሙሳን በወከሉትም ጊዜ የዳኝነት ስልጣንን የሚመሩበትን መሰረታዊ ህጎች የያዘው ታዋቂውን ደብዳቤ ጽፈውለታል ።
#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀሩት
#እነሆ_19ኛው
#በንባብ_ወደከፍታ
#The_Muqaddimah
#ታህሳስ_13
#በዋልያ_መፅሐፍት_መደብር