የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በስቶክተን /Stockton-On-Tees/ ከተማ አገልግሎት አለን። አገልግሎቱ ጠዋት 10 ሰዓት ይጀምራል! ስለዚህ ሰዓታችሁን አክብራችሁ እንድትመጡ!
ቅዳሜ ጠዋት ፖስት ኮዱን /post code/ እናሳውቃቹኋላን።
አገልግሎቱን በተለያዩ ነገሮች ማገዝ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ስልክ ደውሉ :-07480315365
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ከሚድልስብሮ
ቅዳሜ ጠዋት ፖስት ኮዱን /post code/ እናሳውቃቹኋላን።
አገልግሎቱን በተለያዩ ነገሮች ማገዝ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ስልክ ደውሉ :-07480315365
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ከሚድልስብሮ