ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Telegram


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዝማሬዎችን በዚህ ቻናል ስለማቀርብ እንድትከታተሉኝ
በእግዚአብሔር ስም እጋብዛለሁ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


ታኅሣሥ 2️⃣4️⃣
እዚህ ይጫኑ
የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ታሪክ
https://youtu.be/TqnRL2_dYZg

የእለቱ ስንክሳር
ፍስሐ ጽዮን ተወለደ
https://youtu.be/9YOni1426-w?si=A47Ad_jTi0grX08C

እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ከሷ በፊትም ሆነ በኋላ ካሉት ቅዱሳን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ያልጠየቁትን ዐይነት ምልጃ የለመነች ቅድስት ናት ማለትም ሰይጣን ይቅር እንዲባል የጠየቀች ልዩ ቅድስት ናት።

ይህ ዩቱዩብ ቻናል ስለ ቅዱሳን ክብር ተዓምር ገድል ይናገራል::መክሊት ዘተዋሕዶ ዩቱዩብ ቻናል ትምህርተ ወንጌልን፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችን፣ የቅዱሳንን ተጋድሎ፣ መንፈሳዊ ድራማዎችን፣ መንፈሳዊ ጥያቄዎች እንዲሁም ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች የሚተላልፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ ነው፡፡ልብዎን ይክፈቱና ቃለ እግዚአብሔርን ያድምጡ። ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን


2️⃣4️⃣
የአቡነ ተክለሐይማኖት በረከታቸው ይደርብን
💌💌💌💌💌💌💌💌
የአቡነ ተክለሐይማኖት ሙሉ ታሪክ
https://youtu.be/jYUJrhJMk-M


የአቡነ ተክለሐይማኖት ፍልሰተ ዐፅም
https://youtu.be/jYUJrhJMk-M

መልክአ ተክለሐይማኖት
https://youtu.be/Cp3Gnn-wWyk


ገድለ ተክለሐይማኖት (እረፍተ ተክለሐይማኖት)
https://youtu.be/NsgRyNP8VIk

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ 24 በዚህች ዕለት ምድራዊ መልአክ የተባሉ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የልደታቸው መታሰቢያ ነው።
በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትሁን ለዘለዓለሙ አሜን። የላይኞቹ ሊንኮች የአባታችንን ታሪክ የሚገልጹ ናቸው ።
ሊንኮቹን በመጫን ገድላቸውን ያደምጡ ዘንድ ጋብዘንዎታል።
ተክልዬ ሀገራችንን በክፉ ከሚያስቧት ጠላቶች ይጠብቅልን🙏🙏🙏


ታኅሣሥ 2️⃣3️⃣
https://youtu.be/eIyj3dST25c?si=RGLy8cQdDcp9l3z1
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እንደ ልቤ የሆነ ሰው
💌💌💌💌💌💌
ሙሉው መዝሙረ ዳዊት
https://youtu.be/4ds0sWbNUuU?si=3V8J7OKv7DME59k1
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌
በዓለ ዕረፍቱ ለቅዱስ ዳዊት
ንጉሰ እስራኤል

«ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር፤
የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት
የከበረ ነው፤»
መዝ.115፥5
ከልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በረከት ይክፈለን


ታህሳስ 2️⃣2️⃣
https://youtu.be/aJAZzzkSReU?si=TNpfeFDg6tSvXecq
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ብስራተ ገብርኤል እንዴተ ነበር ?
💌💌💌💌💌💌💌💌
https://youtu.be/hy2DqFYK1lE?si=FwQsP5rNaaiFdiye
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
"ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።"
እንኳን አደረሰን/አደረሳችሁ!

ታህሳስ 22 በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ብስራተ ገብርኤል ይባላል፤ ይህም ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን ጌታን እንደምትወልድ ብስራቱን የነገረበት ቀን ነው፤ እንዴት ብስራቱንማ የነገራት መጋቢት 29 ቀን ካሉ ትክክል ነው፤ብስራቱን የነገራት መጋቢት 29 ቀን በዕለተ እሁድ ከቀኑ ሦስት ሰዓት ላይ ነው፡ ታዲያ ዛሬ ለምን እናከብረዋለን ካሉ ምክንያቱ እንዲህ ነው፤ ምንግዜም ወርሃ መጋቢት ታላቁ ዓቢይ ጾም የሚውልበት ወር ነው በዚህ በዓቢይ ጾም ደግሞ ሐዘን፤ ለቅሶ፤ ጾም፤ ጸሎት እንጂ ደስታ፤ ፌሽታ እልልታ፤ ጭብጨባ የለም ፍጹም የሐዘን ወራት ነው ፍትሃ ነገስት አንድምታ አንቀጽ 15 ፤ ታዲያ ቅዱሳን አባቶቻችን እንደዚህ ዓይነት ስርዓት ሰሩ የመጋቢት 27 ስቅለቱን ጥቅምት 27 ቀን እንዲሁም የመጋቢት 5 አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረፍት ቀን ወደ ጥቅምት 5 ቀን ዞሮ እንዲከበር አደረጉ፡፡
.
የመጋቢት 29 ብስራቱን ደግሞ ታህሳስ 22 ቀን ዞሮ እንዲከበር ያደረገው ታላቁ አባት የጥልጥልያ ኤጲስ ቆጶስ ደቅስዮስ ይባላል በእመቤታች ፍቅር ልቡ የነደደ ታላቅ ጻድቅ ነው። የእመቤታችንን ተአምራቷን የሚናገር መጽሐፍ የሰበሰበ አባት ነው፡፡ የላይኛዎቹን ሊንኮች ሲጫኑ ይህንን ታሪክ በሰፊው ያገኙታል ። ያደምጡት ዘንድ ጋብዘንዎታል።
ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን፡፡


https://youtu.be/P97I1tQmjlE
ድንግል እናቴ ነይ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
zemarit Mirtnesh Tilahun
https://youtube.com/shorts/Xj6uiS8EAjo
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@mirtnesh-tilahun?si=UnT1cFr7O9PO289d
👆👆👆👆👆👆👆👆☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይህ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን የዩቲዩብ ቻናል ነው #subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!


https://youtu.be/8e6JfdLFewc
የምንጊዜም አገልጋያችሁ   ዘአብ  መንፈሳዊ መዝሙር ቤት Zeab menifesawi mezimuri beti  / Zeab Spiritual songs የታተሙ መዝሙሮች ከዚህ በፊት በሲዲ በካሴት ዝማሬዎችን ስብከቶችን የገዳማት ታሪክኮችን መንፈሳዊ ፊልም ትርጉሞችን ለመንፈስ እርካታ ለመታነጽ ለመመከር ህይወትን በሰላምና በፍቅር ለመኖር ወደ እግዚያብሔር መንግስት የሚያደርሱ ስናቀርብላችሁ  እረሶ ይቀላቀሉን፡፡
https://youtube.com@theabdigitalzeabsongs?si=qgjMQcGWdss7ZJpu


https://youtu.be/-Y8JIUuxCsc?si=t1jq9Qgn87CWwR4w
ሁል ጊዜ ይደንቀኛል እመቤቴ ፍቅሯ እነዚህን ዝማሬዎች ስዘምር እንድኖር ታድዬ ነው እንጂ በኔ አይደለም እየዘመርኳቸው ስባረክ ስማር ስመሰክር የምኖርበት ዝማሬዎች እግዚአብሔር ባወቀ እድለኛ ነኝ ይሄ ብቻ ነው ደስታዬ እነሆ እስከዚህ ዘመን ድረስ በእኔ የተዘመሩ የእመቤታችን ዝማሬዎችን እነሆ :-

➤ቀስተ ደመና
https://youtu.be/KLjwI2kZHqY

➤በልቧ ትጠብቀው ነበር
https://youtu.be/onsyY6SyQqs

➤መሰልኩሽ ባማረ በተወደደ
https://youtu.be/MZy6xnYtruY 

➤ድንግል እናቴ ነዬ ድረሽልኝ
https://youtu.be/8aqcSebncAY

➤ማር ማር አለው ከንፈሬን
https://youtu.be/s1guOonSX_o
➤እንደምን ቻልሽው ያንን
https://youtu.be/0du9Gbnr7xg

➤ሰላም ልበልሽ
https://youtu.be/5QQpKV4uDo4

➤እመቤቴ ሆይ
https://youtu.be/x-FQVdde1no

➤ስምሽን ለልጅ ልጅ
https://youtu.be/NeMRBKrPiMM

➤እኔም እንደሐና ልቤ በአንተ ጸና
https://youtu.be/WbrrJAFSPqg

➤በልብሽ የእሽታ መንፈስ
https://youtu.be/a37S58RO2GQ

➤እመቤታችን የአንድዬ እናት
https://youtu.be/dyiAmDihoUI

➤ድንግል ምን መታደል ነው
https://youtu.be/ACHiEdtsblM


ማርያም
https://youtu.be/zDmUrSjBVCI

ለአፌ ጥበብን | ድል አለ በስምህ | መዓዛ ሰናይ | (Live)
https://youtu.be/wIPhZBKw6EQ
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ።አሜን. አሜን.. አሜን.
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (አዲሱ ዝማሬ ተለቋል)
https://youtu.be/-Y8JIUuxCsc
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Mirtnesh Tilahun official YouTube
ለሁላችሁ እነሆ
subscribe
share
like
ሰብስክራይብ  ሼር ላይክ ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ። ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ደገፉን ብርታት ሆኑን ። እርሶ የሰሙትን ስላሰሙ ቤተሰብ ጨመሩልን ለብዙዎችም አገልግሎቱን በማድረስ  እኛን አገዙን አደረሱልን ክብር ይስጥልን።
https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Qሀ


ታኅሣሥ 2️⃣1️⃣
https://youtu.be/MYZpmvvoqpc?si=DKl-sK4DGLY5hQuW
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
መልክአ ማርያምን ያድምጡ
💌💌💌💌💌💌💌💌
በስመ አብ  ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝️✝️✝️

         ✝️ ታኅሣሥ ፳፩ (21) ቀን✝️

✝️ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለንዑስ በዓል ለአንዱ ለኖላዊ  መታሰቢያ በዓል
https://youtu.be/mxpoLBiqZg4?si=HlSD6ZF41GKQzHsJ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
፣ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ በዓልና
ከሰባ ሁለቱ አርድእት ለአንዱ የስሙ ትርጓሜ የመረጋጋት ልጅ ለሆነ ለሐዋርያው ለቅዱስ በርናባስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ
በሰላም አደረሰን።
ሊንኮቹን ተጭነው የዕለቱን ስንክሳርና የእመቤታችንን መልክእ ያድምጡ
የእሥራኤል እረኛ ሥጋችንን ከመቅሰፍት: ነፍሳችንን ከገሃነመ እሳት ይጠብቅልን:: ከበረከተ ቅዱሳንም ይክፈለን::


ታኅሣሥ 2️⃣0️⃣
https://youtu.be/CmndaYEwAEI?si=zt9cm9lStAuR2lxs
☝️☝️☝️☝️☝️
የነብዩ ሐጌ ታሪክ
በመጽሐፈ ስንክሳር
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
የአባ  ዮሐንስ ሐጺር ታሪክ
https://youtu.be/YqhHZ0EID_c?si=MnHiLjBfMjeo0C-H
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
እንኳን ከዐሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት ለአንዱ ከሌዊ ነገድ ከአሮን ትውልድ ለሆነው ለቅዱስ ሐጌ ለዕረፍት በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከንግሥት ታውፊና ከመታሰቢያዋ፣ ከአውጋንዮስና ከማድዮስም ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።




https://youtu.be/hy2DqFYK1lE
ድርሳነ ገብርኤል 💌እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የመታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ 💌
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሙለዉ ድርሳነ ገብርኤል
💌ቅዱስ ገብርኤል አባቴ 💌
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ 19 ቀን በዚህች ቀን የመላእክት አለቃ የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው እርሱም በባቢሎን አገር ከነደደ እሳት ውስጥ በጨመሩአቸው ጊዜ አናንያን አዛሪያን ሚሳኤልን ያዳናቸው ነው። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በአማላጅነቱ  ይማረን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን አሜን።
ሙሉውን ድርሳን ያድምጡ
የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከሚሰማው ክፉ ነገር ሁሉ በቃልኪዳኑ ይጠብቀን


ታኅሣሥ 1️⃣8️⃣
https://youtu.be/slh2c9ROclk?si=DbK8nImP-OmSVSIS
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
👉 አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን በ330 ዓ.ም በሐዋርያው ቅዱስ አትናቴዎስ እጅ ጵጵስና የተሾሙበት ዕለት ነው፡፡እርሳቸውም ጌታችን ‹‹ኢትዮጵያን ከጨለማ አውጥተህ በሃይማኖት ስለ አበራሃት ከፍ ያሉ ክብራትንና ማዕረጋትንፈጽሜ ሰጠሁህ›› በማለት ታላቅ ቃልኪዳን የሰጣቸው የከበሩ የመጀመሪያው አባታችን ናቸው፡፡
የላይኛውን ሊንክ ተጭነው የእለቱን ስንክሳር ያድምጡ
👉 የማር አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን!




https://youtu.be/aYcXi5JYkD4
ከባድ የእድሜ ጊዜ :- ክርስቲያናዊ ቤተሰብ ክፍል ፱
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
መምህር አንድነት አሸናፊ
ክርስቲያናዊ ቤተሰብ 9

ክፍል ፩
https://youtu.be/6hPhr3uZQY4
ክፍል ፪
https://youtu.be/XkgaRrOwgtU
ክፍል ፫
https://youtu.be/-MDipOlztis
ክፍል ፬
https://youtu.be/TBOKyoVd1Vc
ክፍል ፭
https://youtu.be/yxHIZ21FdT8
ክፍል ፮
https://youtu.be/WMx3XT46kjI
ክፍል ፯
https://youtu.be/mPJjMw1Xwt8
ክፍል ፰
👉🍀ክርስቲያናዊ ቤተሰብ🍀
በዚህ በክርስቲያናዊ ቤተሰብ ተከታታይ ትምሕርቶች ለብዙ ኦርቶዶክሳውያን አስተማሪ የሆኑ ቤተሰብ የሕይወት ተሞክሯቸውን የሚያካፍሉበት መርሐ ግብር ነው።
  🍀ክርስቲያናዊ ቤተሰብ🍀
➤ምንድነው? አኗኗሩስ ምን መምሰል አለበት?
➤ክርስቲያን ቤተሰብን እንዴት ይመሩታል?  
➤ልጆቾን እንዴት ይቀጡአቸዋል? ቅጣት ያስፈልጋልን?
➤ከስድስት ወር እስከ ሁለት ዓመት ያሉ ሕፃናትን ፍቅር እንዴት እንስጣቸው?
➤ከሁለት ዓመት እስከ ስድሰት ዓመት ላሉ ህፃናት ፍቅርን እንዴት እንሰጣቸዋለን?
➤ለህፃናት ከአቅማቸው በላይ ብንናገር ምን ሊሆኑ ይችላሉ?
➤ከአራት ዓመት እስከ ስድስት ዓመት ያሉ ህፃናት ትምሕርት የሚጀምሩበት እድሜ በመሆኑ ፍቅር እንዴት ነው የምንሰጣቸው?
➤ህፃናት ጨለማ ቤት እና ጩኸት ይፈራሉን?
ሌሎችም ሰፋ ያሉ የክርስቲያናዊ ቤተሰብ ጥያቄዎቻችን መልስ የሚያገኙበት መርሐ ግብር ነው።
https://youtube.com/@mirtnesh-tilahun?si=vD9sJCuYxuev46Ak
👉ይህን መርሐ ግብር የምትከታተሉን ቤተሰቦቻችን በክርስቲያናዊ ቤተሰብ ያላችሁን ጥያቄዎች ሀሳብ አስተያየታችሁን በመስጠት ደግሞም ለሌሎችም እንዲዳረስና እንዲያጋሩ ክርስቲያናዊ ግዴታዎን ይወጡ።

👉ይህ ልዩ መርሐ ግብር ሁሌም ሐሙስ ከምሽቱ 02:00 ሰዓት በዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቲዩብ ይከታተሉ።
https://youtube.com/@mirtnesh-tilahun?si=vD9sJCuYxuev46Ak


1️⃣7️⃣👉 እዚህ ይጫኑ
https://youtu.be/HI_G1hKj6kw
☝️☝️☝️☝️☝️☝️.
💌💌💌💌💌💌
ሙሉው ገድለ እስጢፋኖስ/The history of st. Stephen /The frist martyr /
እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርኅዊ
በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
ሊንኩን በመጫን ወይም copy
አድርጋችሁ Youtube ላይ Paste በማድረግ እንድታዳምጡት በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።

ቻናሉ Subscribe አድርጉልን፣
ለተዋህዶ ወንድምና እህቶቻችሁም Share አድርጉላቸው።v
አምላከ ቅዱሳን የሚያስተውለውን የንስሃ አእምሮን
ያድለን:: ከወዳጆቹ በረከትም አያርቀን::


አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል ?
https://youtu.be/b26KiCLVhcc?si=m9zz4KuB34h6yYzF
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ድርሳነ ኪዳነምህረት


ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
zemarit Mirtnesh Tilahun
https://youtu.be/TEBz3kT2q-0
ብቻህን ድመቅ / አድነኝ
👇Youtube👇
https://www.youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q/featured
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዩቱዩብ ቻናል👉በላይክ👉 ሼር👉 ሰብስክራይብ👉ሱፐር ቻት 👉ሜምበር በመሆን ሚዲያችንን በቅንነትእናበረታታ  እናመሠግናለን


ለእናቱ አባት የሆነ ልጅ
https://youtu.be/7AF5rrwBd8o
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📌 ወር በገባ በ15 የእናታችን ቅድስት ኢየሉጣ ና የልጇ ቅዱስ ቂርቆስ መታሰቢያቸው ነው። በረከት ረድኤታቸው ይደርብን🙏




ታኅሣሥ 1️⃣4️⃣
ገድለ አቡነ አረጋዊ
https://youtu.be/uhP3mwjI69E?si=jTiXym7dGNBs-dxV

https://youtu.be/6aIfy5rW_dI?si=KZaFatGElcUNJO3t
" እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን"
ሙሉውን ገድለ አቡነ አረጋዊ የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ

20 last posts shown.