📝ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ይባላል
በኛ በጦራ ሰለፊዮች ለይ የሚዋሹ ውሸቶችን መስማት ከጀመርን ሳምንታት አልፈዋል አሁንም እየተዋሸብን ነው
የዚህ ቅጥፈት መደጋገም እውነት እስኪመስል ድረስ የተለያዩ አካላት ከቀጣፊዎች ጋር ማበራቸው ነው በተለይ በቴሌግራም በአንድ አንድ ኡስታዞች ጉሩፕ ጭምር እውነት መስሎ ድጋፍ አግኝቷል ።
ከዋሾዎች መካከል ዋና አሚሮቻቸው በአካል እናውቃቸዋለን ከመድረሳችን ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው ከሙመይዐህ ጋር በአክሲዮን የሚንቀሳቀሱ ናቸው ።
የወራቤ ሰለፊይ ኡስታዞችና ወንድሞች በተደጋጋሚ ጦራ መጥተው ችግሩ እንዲቀረፍና አብረን እንድንሰራ ብዙ ለፍተዋል ነገር ግን በነዚህ ከሙመይዐህ መለየት ከብዷቸው ሰለፊዮችን በተለያዩ ቅጥፈቶች ማስቸገር በቀለላቸው አካላት ምክንያት ጥረታቸው አልተሳካም ።
ከወራቤ ጀመዐዎች ጀልሳ አስቀድሞ ከሸይኻችን ጋር በነበረን ውይይት እነዚህ ቀጣፊዎች ከሙመይዐህ ጋር መለየት እንዳለባቸው ትእዛዛት ተሰጥቷቸው የነበረ ቢሆንም እምቢ በማለት እስካሁንም ከሙመይዐህ አልተለዩም ። አጠናክረው እየሄደበት ነው ።
ከዚህ ሁሉ የሚንሐጅ ችግራቸው ጋራ ለምንድነው በዳሩል ሐዲስ መስጂድና መድረሳ ጀመዐዎች የሚዋሹት በሚባል ሰዐት እነዚህ አካላት ሱና አሳስቧቸው ሳይሆን፣ ለመድረሳው የሚሰበሰበው ብር ይጭበረበራል የሚል ስጋት አድሮባቸው ሳይሆን የሚጨንቃቸው ስልጣን ነው የሚጨንቃቸው ከሙመይዐህ ጋር አብረው መሆናቸው እንዳይታወቅባቸው ነው
እንጂ ሱና የሚያሳስባቸው ቢሆን የሚያሳስባቸው እንዴት የሰለፊያን የበላይነት አረጋግጠን ቢደዐን እንዋጋ የሚል ቢሆንማ ደሩል ሐዲስ መድረሳ መጥተው ፦
እንቅስቃሴያችሁ እንዴት ነው ?
በማለት የመድረሳውን ጠንካራና ደካማ ጎን በተመለከተ ውይይት ተደርጎ
ወጪና ገቢን አመዛዝኖ ሌሎችንም አጀንዳዎች በማካተት ሸይኻችንና የወራቤ ጀመዐዎች ባስቀመጡት መልኩ ለመስራት ይንቀሳቀሱ ነበር
ለመስጂዱና ለመድረሳው የተሰበሰበውንና እየተሰበሰበ ያለውን ብር በተመለከተ አድ በማድረግም ይሁን ገቢ በማድረግ በኒያ በማበረታታት መድረሳው ስከፈትም ጉሩፑም ስከፈት ምንም እንቅስቃሴ የላቸውም ።
እንዲሁም በተቃራኒው ለምን ሆነ በማለት ነበር ያስቸግሩ የነበረው ።
አላህ ያሳያችሁ የሀበሻ ሰለፊዮች ፍረዱ እኛ ምን አጠፍን ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል ሆነ እኮ ነገሩ አሁን ከአሁን ይስተካከላሉ ብለን እየጠበቅናቸው እኮ ነው ይህን ነጭ ቅጥፈት ይዘውልን ብቅ ያሉት ።
የሸይኽ ዐብድልሐሚድን ፈታዋ አላህ ይጠብቃቸው ውዳቂ ፈትዋ ነው ተብሏል የሚባለው ጭምር ነው ቅጥፈት ውሸት ነው የምንለው ምክንያቱም ይህንን የትኛውም የመድረሳችን ኻዲሞች አላሉም ። ማስረጃ አምጡ በሪከርድ በፁሑፍ አምጡ ማስረጃ
ኡስታዛችን አቡ ኑህ ብር ጠየቀ የምትሉትም እንደዚሁ ውሸት ነው መጀመሪያውኑ ብሩን ለእናንተ ማን ሰጣችሁና ነው ?
የመድረሳው ብር በእናንተ አካውንት ነው እንዴ ?
ምንድንነው በቁማችሁ የምትቃዡት ?
በጣም የሚገርመው ደግሞ እሱ ከመምጣቱም በፊት ደዕዋውን ጀምረነዋል ማለታችሁና ከመጣ በኋላ በጠበጠን ያላችሁት ነገር ነው ቆይ አቡ ኑህ ጉራጌ እያለ ተመላልሶ ኮርስ በመስጠት የጀመረውን ደዕዋ አይደል እስከአሁን ያለው ?
ያኔ በጦራ ዙሪያ የሰለፊያ ደዕዋህ ስጀምር እናንተ ውሸታሞች የት ነበራችሁ እናንተ አልነበረም እንዴ ከሙመይዐህ ጋር በመሆን ሸይኽን ጦራ ከገባ እንተያየለን እያላችሁ ትጨፍሩ የነበረው ?
እሱ መጥቶ ነው የበጠበጠን የምትሉት ነገር ግልፅ ነው እውነት ስመጣ ባጢል ይረበሻል ።
ይህ ነው የገጠማችሁ ።
https://t.me/TorraAhlulsunh