ቀበሮ መከረች
ቀበሮ አስተማረች
ስለመተሳሰብ ፅሑፍ እየፃፈች
ግን ፍቅር አልታየም
ሰላምም አልመጣም
ስብከት ሁሉ ቢላሽ ፁሑፍ ሁሉ መና
የብዕሯ ቀለም የበግ ደም ነውና
COPY
ቀበሮ አስተማረች
ስለመተሳሰብ ፅሑፍ እየፃፈች
ግን ፍቅር አልታየም
ሰላምም አልመጣም
ስብከት ሁሉ ቢላሽ ፁሑፍ ሁሉ መና
የብዕሯ ቀለም የበግ ደም ነውና
COPY