አስገራሚው የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ /Cash Register Machine/ አጀማመር
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ በንግድ እንቅስቃሴ የሚካሄዱ የእለት ተእለት እቃ ሽያጭና አገልግሎት ግብይቶችን እየመዘገበ፣ ኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ እያተመ የሚያወጣና ከዋና የመረጃ ቋት ጋር የተገናኘ መሳሪያ ነው። የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የተፈጠረው እ.ኤ.አ በ1879 በአሜሪካ አገር ነዋሪ በነበረው ጀምስ ሪቲ የሚባል የመጠጥ ነጋዴ ሲሆን በከፈተው የመጠጥ ግሮሰሪ ውስጥ የሚሰሩ ሠራተኞች ከእለት ሽያጩ ላይ ገንዘብ በመደበቅና በማታለል ስላስቸገሩት መፍትሄ እንዲሆን ብሎ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ሊፈጥር ችሏል።
መሳሪያው የህትመት ስርአት ያልነበረው ማሽን መሆኑ፣ ፊሲካል ማሽን አለመሆኑ፣ በይዘቱ ይሁን በመጠኑ በጣም ትልቅ መሳሪያ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ለታክስ አሰባሰብ ሥርአት የምንጠቀምባቸው የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች መሰረት መሆኑ ይታወቃል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://shorturl.at/wVcpO