ሌሊቱ የሸዕባን አጋማሽ እንደሆነ ላስታውሳችሁ ወደድኩ። ዱዓ አድርጉ፣ ሶለዋት አውርዱ፣ ኢስቲግፋር አብዙ፣ ይቅር ተባባሉ፣ መጽውቱ፣ ተዘያየሩ፣ በጎ ሥሩ።
ረመዷን 14 ወይ 15 ቀን ብቻ ቀረው።
ጌታዬ ሆይ አድርሰን። አስፁመን። ተቀበለንም።
እኛ ጋ የመግሪብ አዛን እየወጣ ነው ።
መልካም ምሽት።
https://t.me/MuhammedSeidAbx
ረመዷን 14 ወይ 15 ቀን ብቻ ቀረው።
ጌታዬ ሆይ አድርሰን። አስፁመን። ተቀበለንም።
እኛ ጋ የመግሪብ አዛን እየወጣ ነው ።
መልካም ምሽት።
https://t.me/MuhammedSeidAbx