ኦሽዊትዝ የሚሰኘውና በፓላንድ ይገኝ የነበረው ማጎሪያ ካምፕ አይሁዳውያን መፈጠራቸውን እስኪጠሉ ከፍተኛ ፍዳን የተቀበሉበት ነው፡፡ 1.1 ሚሊየን ይጠጋ ከነበረው የታሳሪ ቁጥር በሕይወት መትረፍ የቻሉት መቶ ሺህ እንደማይሞሉም ይነገራል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱም የእስራኤል ሀገርነት ስለተሰነፀበት የናዚው ካምፕ የአምስት ዓመታት የአይሁዶች ቆይታ ብዙ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ይታደምጡ ይሆናል፡፡ እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል።
https://youtu.be/gfdcvueSMN0?si=pTRUtJlQXi0JkDDu
https://youtu.be/gfdcvueSMN0?si=pTRUtJlQXi0JkDDu