TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
Muktarovich Ousmanova
1 Feb, 21:00
Open in Telegram
Share
Report
በአሜሪካ ፊላዴልፊያ የአውሮፕላን አደጋ ደረሰ። ታካሚን ይዞ እየሄደ ያለ አውሮፕላን መሀል ከተማ ውስጥ ወደቆ ነው የተከሰከሰው። በሳምንት ውስጥ ሁለተኛው አደጋ ነው። በዋሽንግተን ሄሎኮፍተርና የመንገደኞች አውሮፕላን ተጋጭተው 60 ሰዎች መሞታቸው የሚታወስ ነው። በዚህ አደጋ የሞቱት ብዛት እየተጣራ ነው።
18.9k
0
1
×