በትናንትናው ዕለት በ21/06/2017 ከጎንደር ወደ አዲስ ዘመን መስመር ይጓዙ የነበሩ ኤክስፖርት ሰሊጥ የጫኑ ሌሎችም መኪኖች ተኩስ ተከፍቶባቸው ብዙወች በጥይት ጎማቸው የተለያየ የመኪና ክፍላቸው ተመቶባቸው ብዙ መኪኖች መቃጠላቸው የተወሰኑ ሹፌሮች ታፍነው መወሰዳቸውን የሚጠቁም መረጃ ደርሶናል :: ዝርዝር መረጃውን በስፋት የጉዳቱን መጠን ይዘን እንቀርባለን::
©የሹፌሮች አንደበት የፌስቡክ ገፅ እንደዘገበው 👆
©የሹፌሮች አንደበት የፌስቡክ ገፅ እንደዘገበው 👆