በአጋጣሚ የዒሻእ የጀማዓህ ሶላት አምልጧችሁ ተራዊሕ እየተሰገደ ከደረሳችሁ፤ ዒሻእን በቀልባችሁ ነይቱና ተራዊሕ ከሚሰግዱት ጋር ስገዱ። ኢማሙ ሲያሰላምት እናንተ ተነሱና ለዒሻእ ሶላት የጎደላችሁን ረከዓህ ሙሉ።
ለምሳሌ፦ ከኢማሙ ጋር ሁለት ረከዓህ ተራዊሕ ሲያሰግድ ሁለቱንም ረከዓህ ካገኛችሁ፤ ኋላ የምትሞሉት ቀሪ 2 ረከዓህ ይሆናል።
ኢብኑ ዑሠይሚንና ኢብኑ ባዝ ከሰጡት ፈታዋ የተወሰደ
||
t.me/MuradTadesse
ለምሳሌ፦ ከኢማሙ ጋር ሁለት ረከዓህ ተራዊሕ ሲያሰግድ ሁለቱንም ረከዓህ ካገኛችሁ፤ ኋላ የምትሞሉት ቀሪ 2 ረከዓህ ይሆናል።
ኢብኑ ዑሠይሚንና ኢብኑ ባዝ ከሰጡት ፈታዋ የተወሰደ
||
t.me/MuradTadesse