ከነቢዩ ﷺ ዑመት ትሩፋቶች(በጥቂቱ) ✨
✅¹:ከነቢዩ በፊት የነበሩ ህዝቦች በቀን 50 ፈርድ(ግዴታ) ሰላት ነበር የሚሰግዱት። #ለነቢዩ ﷺ ግን ሸሪዓውን ሰፊ አድርጎት በቀን 5 ሰላት ነው የሚሰገደው አጅሩም የ50 ሰላት ያህል ነው።
✅²:ዘካንም በተመለከት የዒሳ(ዓለይሂ ሰላም) ህዝቦች 1/10ኛውን ነበር የሚሰጡት። በነቢይ ሸሪዓ ግን የ1/10ኛ እሩቡን ነው የምንሰጠው። ለምሳሌ አንድ ሰው 100,000ብር ቢኖረው በዒሳ ጊዜ ዘካ ልስጥ ቢል የሚሰጠው 10,000 ብር ነው። በነቢዩ ﷺ ሸሪዓዊ ፍርድ መሰረት ግን 2500 ብር ብቻ ነው የሚሰጠው።
✅³:ፆምን በተመለከተም ያለፉት ህዝቦች እስከነ ሌሊቱ ጭምር ነበር የሚፆሙት ምሽት ላይ መብላት አይችሉም ነበር ፤ ከተኙም ተነስተው መመገብ አይችሉም ነበር። የነቢዩ ﷺ ዑመት ግን ከመግሪብ ጀምሮ እሰከ ፈጅር ባለው የሌሊት ክፍለ ጊዜ ውስጥ መብላት ይችላሉ።
➡️የታመመ ሰው በጊዜው መፆም አይወጅብበትም ሌላ ጊዜ መፆም ይችላል።
➡️ጭራሽ በሽታውም የማይድን ከሆነ ምግብ ለሚስኪኖች ይመግባል።
➡️ጭራሹንም በሽታ የማይለቀው ዛሬ ነገ እፆማለሁ እያለ ዐመታትን ቢቆይ እና ድንገት ቢሞት ያ ሰው ምንም አይኖርበትም።
✅⁴:ነጃሳ የነካው ሰው ልብሱን አጥቦ ማስወገድ ይችላል። የድሮ ህዝቦች ነጃሳ ከነካቸው ቆርጠው ነበር የሚጥሉት።
. . .etc
ከነቢዩ ﷺ በፊት የነበሩ ህዝቦች ከባድ ሸክሞች ነበረባቸው። ለነቢዩ ﷺ ግን ይህን በሙሉ አንስቶላቸዋል።
[ከዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ የተወሰደ] 💭
አልሃምዱሊላህ ! የነቢዩ ﷺ ዑመት በመሆናችን ብቻ ከልብ ልንደሰት ይገባናል !
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ @Muslimchannel2 💌