አሰላሙዓለይኩም
insta (ኢንስታግራም) ላይ የምንለቃቸው የቁርዐን Videoዎችን instagram እያጠፋብን ነው።
ችግራቸው ምንድን ነው ቆይ ?! ከዚህ በፊትም በinstagram አካውንቴ የቁርዐን video Story ሳደርግ እያጠፉብኝ ነበር። ማጥፋታቸውንም ቀጥለውበታል አሁን ደግሞ ጭራሽ ከቻነላችን ላይ የምንለቃቸውን የቁርዐን reel ማጥፋት ጀምረዋል። ብዙ ጊዜ ለቅቄያለሁ እናንተ ጋር ሳይደረስ ወዲያውኑ ያጠፉታል።
አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ። ሀቅ ሲነሳ ያማቸዋል።