7ኛ ሀዲስ
ዲን መመካከር ነው
🚩:ተሚም ኢብን አውስ አድ-ዳርይ በዘገበው ሓዲስ ነብዪ صلى الله عليه وسلمእንዲህ አሉ። “ዲን መመካከር ነው።” ለማን ?በማለት ሱሓቦች ጠየቁ። እሳቸውም ለአላህ፣ ለመጽሃፉ፣ ለመልእክተኛው፣ ለሙስሊሙ መሪዎች እና ለአጠቃላይ ሙስሊሙ ነው በማለት መለሱ።
📚 ሓዲሱን ሙስሊም ዘግቦታል📚
ከሰባተኛው ሓዲስ የምንወስዳቸው ትምህርቶች
1⃣.ዲን ሁሉ በምክክር የተገደበ እንደሆነ።
2⃣.መመካከር ለአላህ፣ ለመለአክተኛው መሓመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)፣ ለሙስሊም መሪዎች፣ እና ለተራው ሙስሊም እንደሆነ።
3⃣.በምክክር ላይ እንደገፋፋ።
4⃣.ማጭበርበር(የመመካከር ተቃራኒ ስለሆነ) የተከለከለ እንደሆነ።