አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኦርቶዶክስ ነዎት ?
💥• ለማስታወቂያ
ፕሮፋይል የሚያረጉት ፎቶ አጥተው ተጨንቀዋል ?
ይቀላቀሉን ለወዳጆም ያጋሩ ።🙏 ምርጥ ምርጥ ሀይማኖታዊ Pictures ያገኛሉ ።

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


🌅•★ ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ

★ 100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯

•★ ብዙ ወጣቶች እየተለወጡ ነው " ገብታቹ በራሳቹ አይን ተመልከቱ " እድል ቆሞ አይጠብቃችሁም👇🔥🔥

https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk


🗓 ዛሬ ማለትም
ዕለት :- ረቡዕ
      ቀን:- ጥር ፳፩ ፳፻፲፯(21/5/17) ዓ.ም
በቅድስት ቤተክርስቲያናችን

እመቤታችን በዓለ ረፍት
ነቢዩ ኢዩኤል፣ አቡነበትረ ማርያም፣ ቅድስት ሔራኒ፣ ጻድቁ ቆጵርያኖስ


አክብረን እና አስበን እንውላለን:

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )


❤️ ለባለ ማህተቦች - ሼር LIKE ያድርጉ ❤️

✨✨✨✨✨✨✨
✨✨

➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


🥰• እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን •🥰


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


✝️ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ✝️


ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ ተመላለሱ
ኑ በብርሐኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
የፍቅርን ሕይወት እንድትለብሱ
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ/፪/
አዝ
ሁሉን በሚችል በአምላክ ጥላ
በእረፍት ውሃ ሥር አርፈናልና
ሠላም እና ፍቅር ሕይወት በሚሰጥ
ወደ ጌታችን እንሂድ እንሩጥ
አዝ
ምሕረት እና ፍርድ በእጁ የያዘው
የሠላም አባት መድሐኔዓለም ነው
ሕይወት የሆነን በመስቀል ውሎ
ብርሐን ሠጠን ጨለማን ሽሮ
አዝ
የሚያስደነግጥ የሚያስጨንቀን
ይጠፋልና እርሱን ተማጽነን
በቀን ከሚበር ፍላጻ ሁሉ
ይታደገናል በቅዱሥ ቃሉ
አዝ
እግርህ በድንጋይ እንዳይመታ
በፈተና ውስጥ እንድትበረታ
መቅሰፍት ከቤትኽ እንዲከለከል
ይጠብቅሃል ሌሊት እና ቀን
አዝ
ሥሙን ያወቀ ሕይወት መሆኑን
ይመላለሳል ከሐይል ወደ ሐይል
ረጅም ዕድሜ ይጠግባል እርሱ
ብርሐን ይሆናል የጸጋ ልብሱ
አዝ        
አቤቱ አንተ ተሥፋ ነህና
የምትመግብ የፍቅር መና
ማዳንህ እኛን አስደስቶናል
እንዲህ ያለ ክብር ከየት ይገኛል



ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ • ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


የክርስቶስ ደቀ መዛሙርቶች ስንት ናቸው
Poll
  •   26
  •   12
  •   8
  •   3
2 votes


ናና አማኑኤል

ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/
ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/

የምሕረት አባት     አማኑኤል
የቸርነት ጌታ           ''
ፊትህ የተመላ         ''
ሁሌ በይቅርታ         ''
ካለው ፍቅር በላይ    ''
አባት ለአንድ ልጁ     ''
አምላክ ይወደናል       ''
አይጥለንም ከእጁ      ''

መድኃኒቴ ልበል        አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ         ''
ቁስሌ ተፈውሷል         ''
በቁስልህ በሞትህ        ''
ስሸጥህ አቀፍከኝ         ''
ስወጋህ አይኔ በራ         ''
በፍቅርህ አወጣኽኝ       ''
ከዚያ ከመከራ               ''

አንተ ከኔ ጋር ነህ          አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ                    ''
ድል አርገህልኛል             ''
የጭንቄን ተራራ               ''
በጉባኤ መሀል                ''
አፌ አንተን አወጀ             ''
የከበረ ደምህ                 ''
ነፍሴን ስለዋጀ                ''

የድንግሏ ፍሬ                አማኑኤል
የበላቴናዋ                       ''
የቤቴ ምሰሶ                     ''
የነፍሴ ቤዛዋ                    ''
መሠረቴ አንተ ነህ              ''
ያሳደገኝ እጅህ                  ''
አተወኝም አንተ                  ''
ስለሆንኩኝ ልጅህ               ''
ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
ለተዋሕዶ ልጆች👇
         

ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️


     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


የያሬድ ውብ ዜማ
ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ
በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል
ማርያም ልበልሽ


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


የሥላሴን መንበር

የሥላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት
ኪሩቤል በደመና ዙፋኑን ይዘውት
ድንግልን ከመሃል ሚካኤልን ከፊት
አእላፍ መላዕክት ሲሰግዱ በፍራት
እዩት ተመልከቱት የሰማዩን ድምቀት
እዩት ተመልከቱት የሰማዩን አባት
አዝ

የሥላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት
እያሸበሸቡ የሰማይ መላዕክት
ካህናተ ሰማይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሲሉ
ይህን ልዩ ተ0ምር ሊያዩ የታደሉ
በጽድቅ ስራቸው በምድር ይታያሉ/ 2/
አዝ

የቅዱሳን ህብረት የቅዱሳን ሀገር
ሲያወድስ ይኖራል የሥላሴን ክብር
ጽድቅና ርህራሄ የተሞላ ሰማይ
እግዚአብሔር ያድለን በትንሳኤ እንድናይ/2/
አዝ

የሥላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት
እያሸበሸቡ በሰማይ መላዕክት
ካህናተ ሰማይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሲሉ
ይህን ልዩ ተዐምር ሊያዩ የታደሉ
በጽድቅ ስራቸው በምድር ይታያሉ/ 2/

ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ

@Name33O
@Name33O


❤️• ልብህን ጠብቅ •❤️



ቻናላችንን የምትወዱ ለምትወዷቸው አካፍሏቸው

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O




💥 ቅዱስ ጎርጎርዮስ የምን ሀገር ሊቀ ጳጳስ ነበር ?
Poll
  •   የ አርማንያ
  •   የ ሶርያ
  •   የ ግሪክ
  •   የ ሮም
208 votes


ለኔ ያደረገው " ሚካኤል " ብዙ ነው !


ቻናላችንን የምትወዱ ለምትወዷቸው አካፍሏቸው

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


በፍፁም ልብህ እግዚአብሄርን ታመን :
በራስህ ማስተዋል አትደገፍ
በመንገድህ ሁሉ በእርሱ ዕወቅ : እርሱም ጎዳናህን ቀና ያደርገዋል ።


ቻናላችንን የምትወዱ ለምትወዷቸው አካፍሏቸው

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


🙏 ክርስቶስን ወደ መቃብር ቦታ ሄዶ ያየዉ ማን ነዉ ?
Poll
  •   ዩሀንስ
  •   ጴጥሮስ
  •   መቅደላዊት ማርያም
  •   የስፍራው ጠባቃዎች
381 votes


“ እረፍቴ እልሻለሁ የደስታየ መፍሰሻ ሰላሜነሽ ድንግል የጭንቀቴን መርሻ ”


ቻናላችንን የምትወዱ ለምትወዷቸው አካፍሏቸው

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O


ጥያቄ 1 የሰለሞንን ዝና ሰምታ - ለማየት የሄደችው ማን ናት
Poll
  •   ሕንደኬ
  •   ንግስተ እሌኒ
  •   ንግስተ ሳባ
  •   አስቴር
464 votes


👑ህዳር 21 ጽዮን ማርያም

🎤እንኳን ለዓመታዊ ህዳር ፅዮን ማርያም በዓል በሰላም አደረሳቹህ መልካም በዓል ይሁንላቹህ  የዓመት ሰው ይበለን!!!

ቻነላችንን የምትወዱ ለምትወዷቸው አካፍሏቸው



♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @Name33O
     ➪  @Name33O



18 last posts shown.