20 Nov, 20:41
20 Nov, 17:03
" ወዳጄ ችግርህን "አቡነ ሺኖዳ ❤
13 Nov, 15:08
አንተ ከወሰንክየለም እኔ ምሽረው ይቅር አይሁን የምለው ! 🙏
10 Nov, 09:21
አሁን ያለህ የነበረህ ከመሆኑ በፊት : አመስግን ! 🙏
6 Nov, 06:48
ጥቅምት 27 ቀን ቤተክርስቲያናችን የመድኃኔዓለምን የስቅለት በዓል በደማቁ ታከብራለች፤ ይህም የለውጥ በዓል ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ስጋውን የቆረሰው አንዴ ብቻ ነው እርሱም መጋቢት 27 ቀን፤ ይህ ግን በዐቢይ ጾም ስለሚውል በዐቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለና በዓል ማክበር ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተክርስቲያ ስርዓት ሰርታልናለች፡፡
5 Nov, 21:17
1 Nov, 17:16
ቻነላችንን የምትወዱ ለምትወዷቸው አካፍሏቸው
28 Oct, 09:02
17 Oct, 15:47