እንደኔ ብዙ #follower የሌላችሁ ግን አሪፍ አሪፍ የቢዝነስ ሀሳብ ያላችሁ ጀለሶች Bejai Nerash Naiker ቤት እንደ ትላንትናው 100% በዳኞች የሚወሰን ውድድር ሲኖር ለመሳተፍ ሀሳባችሁን በፅሁፍ አዘጋጅታችሁ አስቀምጡ (ሀሳብን አደራጅቶ መፃፍ ከቸገራችሁ አግዛችኋለው በውስጥ ፃፉልኝ ፅድት ባለች አማርኛ እሰድርላተችኋለው😉
በተረፈ ላበረታታችሁኝ ሀላችሁም ክብረት ይስጥልኝ🙏 በዚ ዙር ባይሳካም በቀጣዩ ግን እንደማሸንፍ ይሰማኛል😎 ማነው ለቀጣዩም የሚያበረታታኝ?
በተረፈ ላበረታታችሁኝ ሀላችሁም ክብረት ይስጥልኝ🙏 በዚ ዙር ባይሳካም በቀጣዩ ግን እንደማሸንፍ ይሰማኛል😎 ማነው ለቀጣዩም የሚያበረታታኝ?