ስለወደድሁት ላጋራችሁ ቤተሰብ
አንድ ቀን ዝንብ እና ንብ እያወሩ በመሀል ንብ ዝንብን እንዳህ ስትል ጠየቀቻት
ንብ ሆይ ለምንድን ነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ የሚፀየፉኝ ? ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ...የሚጠጡት ነገር ላይ ካረፍሁ መጠጣቸውን ይደፉታል .. ምግባቸው ላይ ካረፍሁ እህሉን ቆርሰው ይጥሉታል
አንችን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል አለቻት ንብም እንዲህ ስትል መለሰችላት ??ውሎሽ .የት ነው ?አንዳንዴ እራሳችን ላይ እናተኩር ? እኛስ ውሏችን የት 🙏❤
🥀መልካሙን መንገድ ይምራን🥰🌷