*©እም እቶነ እሳት*
ጥራዝ2.ቁ.113
እም እቶነ እሳት /፪/ዘይነድድ አንገፈነ በሰፊሐ እድ ሊቀ መላእክት/፪/
ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምኑብህ ሁሉ
ናዛዜ ኅዙናን /፪/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ
የነባልባል ኃይሉ ሞገዱ ሲበዛ
ለሠለስቱ ደቂቅ የሆንካቸው ቤዛ
አዝ....ታላቅ መመኪያ ነኽ
ፈጥነህ የምትደርስ በዕለተ ጻሕቅ
ምስጉን ነህ አንተ ከፍ ያልክ በጽድቅ
አዝ...ታላቅ መመኪያነኽ
ዜናዊ ፍስሐ ለሰው ልጅ ድህነት
የሰላም መልአክ ነህ ሊቀ መላእክት
አዝ....ታላቅ መመኪያ ነኽ
በአማላጅነትህ እንኮራለን
እኛ ክርስቲያኖች ደቂቀ ጽዮን
የግእዙ ትርጉም፡-ከሚነደው የእሳት ነበልባል የመላእክት አለቃ እጆቹን ዘርግቶ አተረፈን።
በዕለተ ጻሕቅ/ጭንቅ ቀን/
ጥራዝ2.ቁ.113
እም እቶነ እሳት /፪/ዘይነድድ አንገፈነ በሰፊሐ እድ ሊቀ መላእክት/፪/
ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምኑብህ ሁሉ
ናዛዜ ኅዙናን /፪/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ
የነባልባል ኃይሉ ሞገዱ ሲበዛ
ለሠለስቱ ደቂቅ የሆንካቸው ቤዛ
አዝ....ታላቅ መመኪያ ነኽ
ፈጥነህ የምትደርስ በዕለተ ጻሕቅ
ምስጉን ነህ አንተ ከፍ ያልክ በጽድቅ
አዝ...ታላቅ መመኪያነኽ
ዜናዊ ፍስሐ ለሰው ልጅ ድህነት
የሰላም መልአክ ነህ ሊቀ መላእክት
አዝ....ታላቅ መመኪያ ነኽ
በአማላጅነትህ እንኮራለን
እኛ ክርስቲያኖች ደቂቀ ጽዮን
የግእዙ ትርጉም፡-ከሚነደው የእሳት ነበልባል የመላእክት አለቃ እጆቹን ዘርግቶ አተረፈን።
በዕለተ ጻሕቅ/ጭንቅ ቀን/