☞ በሕይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።
አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!
ባገኘህው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነትህ አብሮህ ይሁን ፈጣሪህ ይከፍልሀል!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1