Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


📩 አስተያየት ካላቹ እንዲሁም እንድናስተዋውቅሎ የሚፈልጉት ነገር ካለ @OumerulFaruq ላይ ይላኩልን!

☟︎︎︎ወደ #YouTube ቻናላችን☟︎︎︎
https://www.youtube.com/channel/UCPmQCj0Vj3JC_PvfzBFFuFw

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


➥መልካም ጓደኛ

የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ ዱንያ ላይ በመልካም ስራ ላይ የነበሩ ጓደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አላህን እንዲህ ይላሉ:–

" ጌታችን ሆይ! ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጓደኞች ነበሩን ጀነት ውስጥ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ
አላህም  ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የብናኝ ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል

ሀሰን አል በስሪ  እንዲህ አሉ ፦

«ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ የቂያም ቀን አላህ በፈቃዱ እንዲያሸማግሉ እድሉን ይሰጣቸዋል።»
ኢብኑ አል ጀውዚ ሲናገሩ እንዲህ አሉ:–

«በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ  ስለኔ ጠይቁ ጌታችን ሆይ! ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ» አሉና አለቀሱ።

➥ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


    ሰወች ሁለት አይነት ናቸው አንደኛው ጥሩ መሆንህን አይቶ ይወድሀል፡፡
ሌላው ጥሩ መሆንህን አይቶ ይበላሀል😔
#ተጠንቀቅ
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


     ደሀወች ጋር  ለመቀመጥ ሞክር
የነሱ ህልም አንተን መተናነስ ያስለምዱሀል የነሱ ትልቁ ህልማቸው አንተ እንደምትኖረው መኖር ነው!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


አንዳንድ ሰዎች ከአንተ መለየት ሲፈልጉ
ያልጠበከውንና ተልካሻ ምክንያት ያቀርባሉ
መለየታቸው ሳይሆን ይበልጥ የሚያመው
የማይረባው ምክንያታቸው ነው?
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


አንተን መረዳት የሚፈልግ
በተኮላተፈ አንደበት እንኳ ለማስረዳት ብትሞክር ቶሎ ይረዳካል መረዳት ግን ያልፈለገ እንደ ዜና አንባቢ ቀጥ አድርገክ ብትተርክለት እንኳ አይረዳክም!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


የሁሉም መልካም ነገር መጀመሪያ እንዳለሁ ሁሉ መጨረሻም አለው። የህይወት መልካም ፍሬዎች ለዘላለሙ አብረውን አይቆዩም ..

ስናጣቸው ፣ ስንፈልጋቸው ፣ ስንናፍቃቸው ፣ ስንመኛቸው ፣ ስናገኛቸው በሚኖረን የተዘበራረቀ ስሜት ውስጥ ሆነን ጊዜያችንን እንገፋለን።

በነበረበት የሚቆይ ምንም የለም። እምነት ይሸረሽራል ፣ ፍቅር ጥፍጥናውን ይቀንሳል ፣ ግንኙነት ይሻክራል ፣ ደስታ ይጠወልጋል ፣ ናፍቆት ወደ መረሳሳት ይደርሳል ... አብሮነትም በመለያየት ይቋጫል።

በመጨረሻም መልካም ትዝታ በመልካም ምኞት ተወስነን .. የህይወት አድማሳችንን በአእምሯችን ጓዳ ሸክፈን እንከንፋለን።

የህይወት ተለዋዋጭ ክስተቶችን መቋቋም ካልቻልን .. በሞቃቱ ጊዜ ብርድ ፣ በደስታ ጊዜ ሀዘን ፣ በጥፍጥና ወቅት መራራን ካባ ደርበን ጊዜያችን ያልፋል።

የመጣውን መቀበል እስካልቻልን ድረስ የመኖርን ጣዕም ልናውቀው አንችልም። የሚሻለው ግን ..."የሁሉም መልካም ነገር መጀመሪያ እንዳለው ሁሉ መጨረሻውን አምነን መቀበልና .. ለሚመጣው አዲስ ነገር መዘጋጀት ነው" ...

ያጣናቸው ሁሉ በጎ አይደሉም። ያገኘናቸው ነገሮች ደግሞ በመልካም አጋጣሚነት የሚሰፍሩ አይደሉም።

የህይወት ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን እንዳመጣጣቸው ካላስተናገድናቸው በስተቀር .. በትዝታ የተሸበበ ፤ በፀፀት የተሞላ ፣ በእንባ የታጀበ .. አሰልቺ ህይወት ለመምራት እንገደዳለን።
___
⇩⇩⇩ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር ይደረግ !
https://t.me/Oumerul_Faruq1
https://t.me/Oumerul_Faruq1


የተቸገረን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


ሰደቃ በምታበዛበት ወቅት እሪዝቅህ ይበዛል፡፡
ሶላት ውስጥ መረጋጋት ስታበዛ ደስተኝነትህ ይበዛል፡፡
ለቤተሰቦችህ መልካም ስትሆን ህይወትህ ይስተካከላል፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


   ሰወችን ለማስደሰት ስትኖር አሏህ አንተን ለማስደሰት የሚኖር ሰው ይልክልሀል፡፡
   የመልካም ነገር ምንዳው መልካም ነው፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


ዛሬ ለመንገድህ ስኬት እንቅፋት የሆነን ጨለማ ለነገው ስኬታማ ሂወትህ ጥንካሬ ይሆንሀል፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


    በሁለት አለሞች መኖር ምነኛ ከበደ
   ህልም ሁኖ የማይሞላ እውነታ ሁኖ የማይቻል፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


ለሚጠቅምህ ነገር ትኩረት ስጥ! የሌሎችን ወንጀል አትከታተል። በፈፀምከው ወንጀል እንጂ ባለፈህ ነገር አትፀፀት። « ቢሆን ኖሮ… » ከማለት ተጠንቀቅ አሏህ ወስኖ የሻው ሆንዋልና!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


➥ወዳጄ ሆይ ከቻልክ ልብህን በፍቅር ማንነትህን በመልካምነት ላይ አውለው። ካልቻልክ ግን ...አደራ ጥላቻንና መጥፎነትን እንዳትመርጥ!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


ጥሩ ስራ ስትሠራ ልክ እንደ ፀሀይ ሁን!
ፀሀይ እድሜዋን ሙሉ ለሠው ልጅ ስታበራ
አንድም ሠው ቀና ብሎ ያመስግነኝ አላለችም!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት!

ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት!

ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ!

ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


በጎ አድራጊ ሁን፤
በጎ አድራጊ አይወድቅም፤
ቢወድቅም መደገፊያ  ያገኛል።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


ለሰዎች የፈለገ ያህል ብትናገር
የልብህን አያውቁልህም፣ ህመምህን
ከንግግርህም ሆነ ከአይንህ አይረዱልህም
➥ምንም ሳትናገር የልብህን የሚረዳው
አሏህ ብቻ ነው ከእርሱ ውጭ ማንንም አታገኝም።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


☞ በሕይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።

አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።

አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።

ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።

እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!

ባገኘህው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነትህ አብሮህ ይሁን ፈጣሪህ ይከፍልሀል!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


ሰዉን በድለከዉ  መበቀል እየቻለ
እንባ በሞሉት አይኖቹ ያንተን ጉዳይ
ለአሏህ የሰጠ ጊዜ ፍራ በመሀላቹ
ሚፈርደዉ ማንንም  የማይበድለዉ
ጌታ ነዉና።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1


አንድ አንዱ ህመም ሀዘንና
ድብርት ውስጥ እንድትገባ ያደርግሃል
አንድ አንዱ ደግሞ ነገራቶችን
እንድትረዳ እና እንድትቀየር ያደርግሃል።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

20 last posts shown.