أحسن القصص


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا.
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው።
https://t.me/Quran_Nur_Hayati

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


#ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اتَّقوا اللهَ ربَّكم، وصلُّوا خمسَكم، وصوموا شهرَكم، وأدُّوا زكاةَ أموالِكم، وأطِيعوا ذا أمرِكم، تدخُلوا جنَّةَ ربِّكم﴾

“ጌታችሁን አላህን ፍሩ፣ አምስት ወቅት ሰላታችሁን ስገዱ፣ ረመዳናችሁን ፁሙ፣ የገንዘብ ዘካችሁን ስጡ፣ መሪዎቻችሁን ታዘዙ፣ የጌታችሁን ጀነት በሰላም ትገባላችሁ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 867


ረመዳን (4)

አራተኛዉ ጁዝእ

የቻልን ቀርተን ያልቻልን አዳምጠን በየ ኮዳችን እጅ እናዉጣ

الله يكتب لنا الأجر والثواب جميعاً
وكل عام وأنتم الى الله أقرب وعلى طاعته أدوم 🌸


الجزء الرابع ..pdf
7.2Mb
#الجزء_الرابع

" اللهم أدم وهج حبّ القرآن فينا
واجعل قلوبنا ريّانةً من كوثر الآيات ما حيينا . "

🌿🌙


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
HD الجزء 4 من القران الكريم في نصف ساعة للمطالعة من الحاسوب أو الموبايل


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የረመዳን ፈትዋ ክፍል 23 | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ Ramadan @QesesTube




ማንም እንዳይቀር ዛሬ እሁድ ማታ ምሽት 3.00

https://www.tiktok.com/@ibra____?_t=ZM-8uLMgyGKZcN&_r=1


#ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿رغِم أنفُ رجلٍ دخل عليه رمضانُ ثمَّ انسلخ قبلَ أن يُغفرَ له﴾

“እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ሰውዬው ረመዳን በሱ ላይ ገብቶበት ወንጀሉ ሳይማርለት በፊት ረመዳኑ የወጣበት።”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 3545


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
الجزء الاول من - القرآن الكريم | بصوت الشيخ ياسر الدوسري


الجزء الأول ..pdf
8.9Mb
#الجزء_الأول

استمر في قراءة وِردك حتى تستمر الأنوار في قلبك وتُفتحَ لك حدائق القُرآن العظيم، وتنالَ مزيدًا من كرم المولى الكريم وعطاياه .

🌿🌙


ረመዳን 1

የመጀመሪያው ጁዝእ

የቻልን ቀርተን ያልቻልን አዳምጠን በየ ኮዳችን እጅ እናዉጣ

الله يكتب لنا الأجر والثواب جميعاً
وكل عام وأنتم الى الله أقرب وعلى طاعته أدوم 🌸


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የተራዊህ ሰላት ህግጋትና ስርዓቶች ክ/1 | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ ረመዳን | Ustaz ahmed adem | ramadan hadis @QesesTube


سورة بقرة


◆▮ውይይት▮◆

"ሁሉንም ነቢያት ነቢያት እግዚአብሔር ቀጥታ አናግሯቸዋልን? "።

◍ወንድም አብዱልከሪም
◍ወንድም ነይሃቂሚዛን
           🅥🅢
◍ ከወገናችን ቸሩ
◍ሌሎችም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


#በዲን ላይ መፅናት ያለው ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ በመቆየቱ ከናንተ ውስጥ የሃምሳ ሸሂዶችን (ሰምዓቶችን) አጅር (ምንዳ) የሚያገኝበት።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2234


◆▮ውይይት▮◆

"እናታችን ጺዎን የተባለችው ማርያም ናትን?"
"የቁርአን አጠባበቅ"
"አላህ የሚለው ሥም"

◍ኡስታዝ ወሒድ
◍ሌሎችም
           🅥🅢
◍ ከወገናችን ናቲ
◍ሌሎችም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


◆▮ውይይት▮◆

"በባይብል መሰረት ኢየሱስ ኃጢአት ይሰራል"።
"ያልተፈጸሙ ትንቢቶች"

◍ወንድም አብዱል ከሪም
◍ሌሎችም
           🅥🅢
◍ ከወገናችን ቬጅ
◍ ከወገናችን አማኑኤል
◍ሌሎችም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram

20 last posts shown.